Page 1 of 1
War update
Posted: 24 Apr 2021, 21:56
by Thomas H
የዓብይ እና የኢሳያስ ጦር አከርካሪው ተሰብሯል አሁን ፎጣ ለባሾች በማን ተከልለው ይዋጉ ይሆን? የአማራ ክልል በአሁኑ ሠዓት በወያኔ ተከብቧል::

Re: War update
Posted: 24 Apr 2021, 22:34
by AbebeB
Thomas H wrote: ↑24 Apr 2021, 21:56
የዓብይ እና የኢሳያስ ጦር አከርካሪው ተሰብሯል አሁን ፎጣ ለባሾች በማን ተከልለው ይዋጉ ይሆን? የአማራ ክልል በአሁኑ ሠዓት በወያኔ ተከብቧል::
Thomas H,
አማራ ነን የሚሉት የፒያሳ ፎጣ ለባሾች የሚዋጋላቸው ከሌለ በራሳቸውማ አይዋጉም እኮ፤ ነገር ግን ሮጦ ማምለጥ እያለ መፈናከትን ምን አመጣው ይሉሀል ማለት ነው፡፡