Page 1 of 1

Re: BRAVO TDF & WBO!በትግራይ ከ40 በላይ ስንቅና ትጥቅ ጭነው ሲጓዙ የነበሩ የአብይ አህመድ ኮንቮይ መኪናዎች በTDF ተማረኩ |WBO በምዕራብ ሸዋ የሚገኘውን የፒፒ ኮማንድ ፖስት

Posted: 24 Apr 2021, 21:12
by euroland
:lol: :lol: :lol:

አሁን እኔን ያሳሰበኝ የተምቤን መደበቂ ዋሻቸዉ እኮ parking የለውም የት park ሊያደርጓቸው ነው?።

I am sure, as agame, you ain’t buying this bullS**ተ yourself either LOL


yaballo wrote:
24 Apr 2021, 20:45
BRAVO TDF & WBO! - በትግራይ ከ40 በላይ ስንቅና ትጥቅ ጭነው ሲጓዙ የነበሩ የአብይ አህመድ ኮንቮይ መኪናዎች በTDF ተማረኩ | WBO በጊንደበረት/ምዕራብ ሸዋ የሚገኘውን የፒፒ ኮማንድ ፖስት አጋዬ! :shock: 8)

#ትግራይ!

በዛሬው እለት 16/08/13
===
ማእከላዊ ግንባር ከ40 በላይ በሆኑ መኪናዎች ስንቅና ትጥቅ ይዞ ሲጓዝ የነበረ የአብይ አህመድ ኮንቮይ ሀይል ማይቅንጣል ላይ በተከፈተበት መብረቃዊ ጥቃት ሙሉ ኮንቮዩ በTDF እጅ ገብቷል።






#WBO! ሰበር:

አሁን ማምሻውን በምዕራብ ሸዋ ዞን አቡነ ጊንደበረት ወረዳ በዴሳ ቀበሌ የሚገኘውን ኮማንድ ፖስት ማረፊያ በ ኦሮሞ ነፃነት ጦር ተመቷል!! ወቦ✌

#Ammee
Gindabarat Ganda Baddeessa Caandoo mooraan weerartuu(Komaandi Poostii) Waraana bilisummaa oromoon haleelame! WBO✊





SONG: ሚላው ተስፋይ (ጥቁርየ ጥቁርየ) | ካብ ሓራ መሬት ትግራይ weyanay - New Tigrigna music 2021 this week




SONG: Mogoroo Jifaar: Hoolaa Qallee ** NEW 2018 Oromo Music