Re: ጋሞ የኢትዮጵያዊያኖቹ ሰፈር፣ ያምበሶቹ መንደር !! የኢዜማ አገር !!!
ኮራንባችሁ ደቡቦች የሚያስብ ኅሌና እና አንገት ያላችሁ ምርጥ ኢትዮዽያዊያን። ቀን አይታችሁ ኢትዮዽያን የማትጥሉ። ለኢትዮዽያ አንገታችሁን ለሰይፍ የሰጣችሁ። በ30 ዓመታት ውስጥ ማንም እንደ ደቡብ ንፁህ ኢትዮዽያዊ አላየሁም። ሁሉ ያልፋል እናንተ ግን ታሪክ ሰርታችኋል:: ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት - ሆድ እና አንገት የሚቆርጥ አይደለም::
Re: ጋሞ የኢትዮጵያዊያኖቹ ሰፈር፣ ያምበሶቹ መንደር !! የኢዜማ አገር !!!
አበረ
እጅግ ትክክል! የትግሬና ኦሮሞ ተግንጣዮች ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያሉ ይፎክራሉ! ዉሸት። ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ይባላል። የኢትዮጵያአዊነት ጋን ገና መች ተጠራርጎ!!
ለዚህ ነው የብልጽግና አምባ ገነኖች ኢዜማ ኦሮሞ እንዳይገባ የሚፈሩትና የከለከሉት! መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ እድል ቢሰጠው ይህ የጎሳ ቅራቅንቦ ስርአት ተብዬ ላንድ ቀን እንኳ አይገዙለትም ።