Page 1 of 1
WAW! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት ..መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው ቤተሰቡን አውቃቸዋለሁ!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!
Posted: 24 Apr 2021, 17:51
by ethioscience
Re: WAW!! WAW!! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት .. መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!
Posted: 24 Apr 2021, 18:05
by AbebeB
ደዌ ያልገባሽ ነገር አለ፡፡ ዘገየሽ እኮ፡፡
- ያኔ ነበር ቆምጬው እኔ እኮ ኦሮሞ ነኝ ስማለት አፋን ኦሮሞ እንዲጠፋ በአማራ ሲደረግ የነበረውን ዘመቻ ማስቆም የነበረበት፡፡
- እኔ ኦሮሞ ነኝ ለማለትማ እነ ቆሪጡ ሀ/ስላሴም መች ቦዘኑ ብለህ ነው፡፡ አፋን ኦሮሞ እንዳይነገር በኦፊሴል እያወጁና ጉብኝቴን ለማደናቀፍ የደ/ዘይት ጋሎች ደግሞ ምን እያሉ ነው ማለቱ ነው ክፋቱ፡፡
Re: WAW!! WAW!! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት .. መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!
Posted: 24 Apr 2021, 18:12
by ethioscience
ውዳቂው AbebeB እናንተን እኮ ከነተረታችሁ ከታች በሚታየው መልኩ ቀብረናችሁ አሁን እናንተ 30 ዐመት የደበቃችሁትን ተርት እየገለጥነው ነው:: ወያኔንማ ላትመለሱ የጫማችን ጥራጊ አድርገናችኋል!! believe me
ማን አቦይን እንደ ውሻ እንደሚጎትተው አስተውል TPLF is done!!