Page 1 of 1

LiVE ውይይት ከታዋቂ የታሪክ ፕሮፊሰር ኃይሌ ላሬቦ ጋር!! አዲስ ድምፅ

Posted: 24 Apr 2021, 17:38
by Wedi

LiVE ውይይት ከታዋቂ የታሪክ ፕሮፊሰር ኃይሌ ላሬቦ ጋር!! አዲስ ድምፅ

ዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጵያን ወደ ዜግነት ሕገመንግሥት መውሰድ አይፈልግም ወይስ አይችልም ? ከፕሮፊሶር ኀይሌ ላሬቦ



Re: LiVE ውይይት ከታዋቂ የታሪክ ፕሮፊሶር ከኀይሌ ላሬቦ ጋር!! አዲስ ድምፅ

Posted: 24 Apr 2021, 17:40
by ethioscience
thanks for sharing!!!

Re: LiVE ውይይት ከታዋቂ የታሪክ ፕሮፊሶር ከኀይሌ ላሬቦ ጋር!! አዲስ ድምፅ

Posted: 24 Apr 2021, 17:52
by AbebeB
ethioscience wrote:
24 Apr 2021, 17:40
thanks for sharing!!!
ይገርማል ላሬቦ ፕ/ር ተባለ እንዴ? እኔ እኮ የማውቀው በአገልጋይነቱ ነው፡፡ ድንቅ የባርያ አስተሳሰብ አለው፡፡ አማራን ማገልገል ሲወድ እንከን የማይወጣለት አገልጋይ ነው፡፡ ብር ቀርቶ ሳንቲም ሲሰጡት፣ እሬ ጌቶች ይበቃል እኮ ብሎ ያገኘውን ይዞ የሚሄድ፡፡ ጎበዝ ነው፡፡ ወይኔ ለገንዘብ ብዬ አስተላለፍኩትና ከእጄ ወጣ፡፡
ድንቁርናው የራሱን ታሪክ ሳያውቅ የሌላውን ለመናገር መቃጣቱ ነው፡፡