ትግራይ ቲቪ ከወሸት ፋብሪካ ውጪ በአዲስ አበባ ስቲድዮ አገልግሎት ሊጀምር ነው!
Posted: 24 Apr 2021, 14:37
ትግራይ ቲቪ በአዲስ አበባ ስቲድዮ እየከፈተ ነው። በትግርኛ እና አማርኛ ቋንቋ ስርጭቱ በቅርብ ይጀምራል የለውጥ እንቅስቃሴ በሃላፊነት እንዲያስተባብር ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም ሃላፊነት ተሰጥቶታል።
መልካም የስራ ጊዜ ተመኝተናል!

መልካም የስራ ጊዜ ተመኝተናል!
