Ethio 360: ከአባታቸው ብርአምጡ ቤት ለቀው በቀቀኖቹ የኦሮሞ ጥላቻ ስርጭታቸውን ሲጀምሩ ኤርሚያስ ለገሰን የጠየኩትና የዛሬው እውኔታ፤
Posted: 24 Apr 2021, 14:07
ኤርሚያስ ለገሰና ኦሮሞ ጠል ባልደረቦቹ በሚዲያቸው ቀርበው በይፋ፤
- እኛም ጎንደር ላይ የጎንድር አማራ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው አስብለን ህወሀት እንዲገለበጥ ረድተን በዜደ ሥልጣን ጨበጥን፤ በመሆኑም ጋላን ልክ እናስገባለን በማለት ሥፈነዲቁ ነበርና AbebeB ኤርሚያስ aka Dawiን ወዳጄ ሆይ የሆነ ሆኖ ሱሪህ ተርፎአል? ርጥበት ወይም ነፋስ ነገር ሽታ ይኖርበት ይሆን የሚል ምሁራዊ ጥያቄ ጠይቆት ነበር፡፡
- ቀጥሎም በቀቀኖቹ አሮሞ ተበታተነ፤ ኦሮሙማ ፈረሰ፤ አብይ አህመድ ጋሎችን አስተነፈሰ ወዘተ አሉ፡፡ ትናትናም ተጠራርተው ኦሮሙማ (ኦሮሞ) ይውደም ሲሉ ነበር፡፡
- ዛሬ ላይ ደግሞ ቀዝቀዝ በማለት በለሆሳስ ስሜት የሚሉትን የዛሬ ምን አለ ስርጭታቸው ላይ አድምጡአቸው፡፡
- እኛ ግን ሁሌም ምክራችን ያው ነው፡፡ ጠላ ጠጥታችሁ በሌላው ሕዝብ ጀግና ተኮፍሳችሁ ማቅራራት አያዋጣምና አትጩሑ የሚል፡፡
