Page 1 of 1
Lieutenant General Birhanu Jula's Testimony
Posted: 24 Apr 2021, 13:40
by sarcasm
Please wait, video is loading...
Re: Lieutenant General Birhanu Jula's Testimony
Posted: 24 Apr 2021, 13:48
by Abere
ወይ ጉድ ሰለሞን ቅንድቡ ታማኝ የዜና ምንጭ ተብሎ ነው። ደግሞ ወያኔ ምኑ ጀግና ነው ፡ በሁለት ሳምንት ጢስ እንደ ገባበት ንብ ፈርጥጦ ገደል ገባ እንጅ። በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ ነገር ነው የወያኔ ታሪክ በአማራ እና ኤርትራ ድጋፍ ተሼክመውት አዲስ አበባ ስላስገቡት ጀግና የሆነ መስሎት ነበር ፡ ውሼት ነው።
Re: Lieutenant General Birhanu Jula's Testimony
Posted: 24 Apr 2021, 15:35
by temari
sarcasm wrote: ↑24 Apr 2021, 13:40
Please wait, video is loading...
አዬ ህወሓት ዘላለሙን ከውሸት ጋር ተጣብቆ የሚኖር ድርጅት!
ብርሃኑ ጁላ የተናገረው ይሄው ሙሉው ቪዲዮ።