Page 1 of 1
የኦሮሙማን ማጥፋት ዘመቻዉ ሌላ ሀገር ሊወልድ ይችላል
Posted: 24 Apr 2021, 13:06
by Masud
Re: የኦሮሙማን ማጥፋት ዘመቻዉ ሌላ ሀገር ሊወልድ ይችላል
Posted: 24 Apr 2021, 13:27
by Abere
ሠላሳ ዓመታት ተምሮ ኮሌጅ በጠሰም ወይም ዕደሜውን ጉጂ ጫካ ውስጥ ቀስት ተማረ ውጤቱ ያው 16 ክፍለ ዘመን አባገዳ ነው። መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ይብላ ነበር። አበ ገዳ ኦሮሙማ የጨለማ ጉዞ ነው። ፀጋየ አራርሳ ገና መሃይም ነው በ21 ኛው ዘመን የወሼላ ቆራጭ እና የቀስተኛ ጉጅ ኦሮሙማ ሥርዓት የመቶ ሚልዮን ህዝብ ህግ ይሁን ብሎ የደንቆሮ ዕምባውን ያፈሳል።
Re: የኦሮሙማን ማጥፋት ዘመቻዉ ሌላ ሀገር ሊወልድ ይችላል
Posted: 24 Apr 2021, 16:40
by EPRDF
Abere wrote: ↑24 Apr 2021, 13:27
ሠላሳ ዓመታት ተምሮ ኮሌጅ በጠሰም ወይም ዕደሜውን ጉጂ ጫካ ውስጥ ቀስት ተማረ ውጤቱ ያው 16 ክፍለ ዘመን አባገዳ ነው። መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ይብላ ነበር። አበ ገዳ ኦሮሙማ የጨለማ ጉዞ ነው። ፀጋየ አራርሳ ገና መሃይም ነው በ21 ኛው ዘመን የወሼላ ቆራጭ እና የቀስተኛ ጉጅ ኦሮሙማ ሥርዓት የመቶ ሚልዮን ህዝብ ህግ ይሁን ብሎ የደንቆሮ ዕምባውን ያፈሳል።
ጋሽ Abere,
ልክ አሁን አንተ የያዝከው ዓይነት የኣዕምሮ ስሪት (mindset) የነበራቸው ኃይሎች ናቸው ኤርትሪያውያኖችን ተገንጣይ፣ ቢንቤ፣ ድልድይ አፍራሽ፣ የፔትሮ ዶላር ቅጥረኞች እያሉ ኤርትራ የምትባል ባለ ሙሉ ነፃነት የሶስት ሚልዮን ሕዝብ ሐገር አዋልደው፣ ሐገሬን ከመቶ ሚልዮን ሕዝብ ጋር ባህረ አልባ አድርገው፣ ከሰላሳ ዓመት በኃላ ይሀው ሚጢጢ የሶስት ሚልዮን ሰዎች ሐገር ሰራዊት እየመጣ፣ ንብረትሕን እየዘረፈ፣ ሴቶችህን እያማገጠ አፍህም ላይ እየሸናብህ ነው።
The irony is ከሰላሳ ዓመት ብኃላ ያ ቢንቤ ድልድይ አፍራሽ ስትለው ለነበር ጉድ መልሰህ አጎንብሰህ ሌላውን ብሔር እንደልማድህ ትተናኮሳለህ። ፍራቻዬ this time፣ ይህ የኣዕምሮ ስሪት (mindset) በአሁኑ የፓለቲካ ዓውድ ሌላ አምስት ሀገሮችን ከሐገሬ ማዕፀን እንዳያዋልድ ነው።
Re: የኦሮሙማን ማጥፋት ዘመቻዉ ሌላ ሀገር ሊወልድ ይችላል
Posted: 24 Apr 2021, 16:56
by Abere
እኔ የኤርትራ አሁናዊ ቁመና ምንም የሚያሰቀናኝ ነገር የለም፣የገጠማትም ዕድል ኩነኔ ይሁን ፅድቅ መናገር አይቻልም - ውስጡን ለቄሰ ብያለሁ። ለእኔ በግንጠላ አገር ተረግዞ ተወልዶ ሳይሆን ውራጃ ወይም የጨነገፈ አገር እንጅ የሚያድግ ወይም የሚረባ ነገር አይደለም ያየሁት። Ethiopia has never been a better place since the era of Derg. So, there is nothing all of a sudden the country loses. Fear the fear itself. I know ho you are sacring. You can't take Amhara as hostage of this fiction, there is nothing special Amhara will lose. Calling as a spade spade is the virtuous path and the way to freedom. Oromuma Aba Geda is the disease of Ethiopia.
EPRDF wrote: ↑24 Apr 2021, 16:40