ደዌ ጨፍጋጋ ፊቷን አስከትላ ብቅ ያለች ለታ አባቱዋን ስራ ደገመችው
Posted: 24 Apr 2021, 12:41
ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ወይም ደዌ (ቆማጣው) በሚል ይታወቃል፡፡
የባንዳው ጋዜጠኛ ወ/ጊዮርጊስ ወ/ዮሐንስ ልጅ ነው፡፡ ደዌም ልክ እንደአባቱ ባንዳ ነው፡፡
አማራ ባንዳ ነው ስንልም የአማራ ልጆች እንደ አባቶቻቸው የሚያደርጉትን የባንድነት ተግባር ስለምናውቅ ነው፡፡
ጣሊያን ለሁለተኛ ግዜ ወረራ ፈጽሞ ኢትዮጵያን እንደተቆጣጠረ በኢትዮጵያ ውስጥ ከነበሩ የመጀመሪያዎቹ ጋዜጠኞች አንዱ የሆነው ወ/ጊዮርጊስ ወ/ዮሐንስ እንዲህ በማለት የልቡን መሻት ከትቦ ነበር:
"እቺ ሀገር ቁልፏ ጠፍቶባት ነበር፤ ዱቼ ሞሶሎኒ ቁልፉን አገኘላት" በማለት በባንዳነት ኢጣልያንን ከፍተኛ ሊሬ እየከፈለችው በጋዜጠኝነት እና አርበኞች ያሉበትን ለኢጣልያ በመጠቆም እንዲሁም ህዝቡ ሰጥ ለጥ ብሎ ለኢጣልያ እንዲገዛ በሬድዮ ሲሰብክ የነበረ ከባንዳም ቁንጮ ባንዳ በመሆን ጠላትን አገልግሏል።”
ሌላው እንደ እኔ ያለ ታዛቢ ደግሞ የአማራን ባንዳ እንዲህ ይተቸዋል፡፡
“የሻለቃ ዳዊት አስተያየት በጣም ያሳዝናል። ብዙ ልምድ፣ ረዥም ዕድሜ፣ እና የውትድርና ብቃት ያላቸው ሻለቃ ዳዊት በዚህ ሀገር በውስጥና በውጪ ጠላት በተከበበችበት፣ የሰዉ ስሜት በጦዞበት ክፉ ጊዜ፣ የሰከነ አስተያየት ይዘው የሚያረጋጋ የሚያበረታታ በሳል ሀሳብ ይዘዉ ኢትዮጵያ በድል አድራጊነት ፈተናዋን በምትወጣበት መንገድ ላይ ይናገራሉ ብዬ ስጠብቅ መሬት የሚነቀንቅ ሰልፍ አድርጉ፣ አማራ፣ ጉራጌ እና ኦርቶዶክስ ለአመጽ ተነሱ ብለዉ መጡ። ይባስ ብለዉ፣ እንዴት አርጎ አማራና ኦሮሞ አብሮ ይኖራል፣ እንዴት አርጎ አማራና ትግሬ አብሮ ይኖራል፣ ብለዉ በመጠየቅ አብሮ ተደጋግፎ የሚኖረውን ህዝብ የማጋጨት ፍላጎት ያለው የሚመስል ጥሪ አደረጉ። … መንግስት ፋታ አጥቶ ጥርሱን ነክሶ በተለያየ ግንባር ፍልሚያ በገጠመበት በዚህ ወሳኝ ሰዓት እርሱን አፍርሶ እርሳቸው አዘጋጅቼላችኋለሁ የሚሉት “ካውንስል” መኖሩን ያስረዱናል። ከመንግሥት ጋር የቆመዉ ከሀዲ ነው ይላሉ። የሚያስደንቅ ነው። ምን አጀንዳ ቢይዙ ነው ሻለቃ እንዲህ በርቀት ሄደዉ መስመር የለቀቁት?” ሰለሞን ሥዩም [ምንጭ፡ https://satenaw.com/]