Page 1 of 1

ሰበር ዜና: የአማራ ክልል ብልፅግና በባሕርዳር የዓብይን ፎቶ እንዲቀደድ ተባብረዋል ያላቸውን አመራሮች ላይ አብዮታዊ እርምጃ ወሰደ

Posted: 24 Apr 2021, 11:15
by Thomas H
ሰሞኑን በአማራ ክልል ብጥብጥ እጃቸው ያለበት የአማራ ክልል ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮችና ነጋዴዎች ስም ዝርዝራቸው እነሆ።

1. ዮሀንስ ቧያለው
2. ላቀው አያለው
3. ፀጋ አረጋ
4. መላኩ አለበል
5. ጃንጥራር አባይና
6. ዳግማዊት ሞገስ ናቸው።

ከነጋዴዎች ቡድን ደግሞ
1. ወርቁ አይተነውና
2. አበባው ደስታ(Star Business Groupe) መሆናቸው ታውቋል።