Page 1 of 1

ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 08:41
by Hameddibewoyane
በ40 አመት ውስጥ ትግራይ ላይ ሶስት ጦርነት አጋጥመዋል፡ የትግራይ እናት ልጆችዋን ወንዶሞችዋንና ባልዋን አጥታለች። የትግራይ እናቶች ያለፈው ሃዘናቸው ሳይደርቅ መልሶ ጦርነት ይገጥማል፤የትግራይ ገበሬ እያረሰ የልጆቹ አጥንት ያገኛል ይሄን ቁስል ሳይደርቅ ዛሬም የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው። አራት አምስት ልጆቻቸው ያጡ እናቶች ላለፉት 30 አመታት ችግረኛ ሁነው ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም።

የሚሞተው የድሃ ልጅ የሚጠቀመው ሌላ። ልጆቹ የሚገብረው ድሃው ያለ ጧሪ የሚቀረው ድሃው። የትግራይ እናት ሰላም ነው ምርጫዋ ማልቀስ ይበቃታል፣ጦርነት ሰልችቷታል። ጁንታው ስለ የትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም። በጭንቀት ሰአት ህዝብ ጋር ተጣብቆ ደም በልቶ ራሱ ያድን እና ቀን ሲወጣለት ማንም ትዝ አይለውም። ጁንታው ተጠቅሞ መጣል መለያው ነው።

Re: ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 14:22
by Weyane.is.dead
The people of Tigray are stupid enough to die trying to save tplf criminals. All their misery would be over in a minute if they would reveal the hideout of tplf fat rats.
Hameddibewoyane wrote:
24 Apr 2021, 08:41
በ40 አመት ውስጥ ትግራይ ላይ ሶስት ጦርነት አጋጥመዋል፡ የትግራይ እናት ልጆችዋን ወንዶሞችዋንና ባልዋን አጥታለች። የትግራይ እናቶች ያለፈው ሃዘናቸው ሳይደርቅ መልሶ ጦርነት ይገጥማል፤የትግራይ ገበሬ እያረሰ የልጆቹ አጥንት ያገኛል ይሄን ቁስል ሳይደርቅ ዛሬም የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው። አራት አምስት ልጆቻቸው ያጡ እናቶች ላለፉት 30 አመታት ችግረኛ ሁነው ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም።

የሚሞተው የድሃ ልጅ የሚጠቀመው ሌላ። ልጆቹ የሚገብረው ድሃው ያለ ጧሪ የሚቀረው ድሃው። የትግራይ እናት ሰላም ነው ምርጫዋ ማልቀስ ይበቃታል፣ጦርነት ሰልችቷታል። ጁንታው ስለ የትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም። በጭንቀት ሰአት ህዝብ ጋር ተጣብቆ ደም በልቶ ራሱ ያድን እና ቀን ሲወጣለት ማንም ትዝ አይለውም። ጁንታው ተጠቅሞ መጣል መለያው ነው።

Re: ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 15:00
by pushkin
:shock: :shock: :shock: :shock:
Hameddibewoyane wrote:
24 Apr 2021, 08:41
በ40 አመት ውስጥ ትግራይ ላይ ሶስት ጦርነት አጋጥመዋል፡ የትግራይ እናት ልጆችዋን ወንዶሞችዋንና ባልዋን አጥታለች። የትግራይ እናቶች ያለፈው ሃዘናቸው ሳይደርቅ መልሶ ጦርነት ይገጥማል፤የትግራይ ገበሬ እያረሰ የልጆቹ አጥንት ያገኛል ይሄን ቁስል ሳይደርቅ ዛሬም የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው። አራት አምስት ልጆቻቸው ያጡ እናቶች ላለፉት 30 አመታት ችግረኛ ሁነው ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም።

የሚሞተው የድሃ ልጅ የሚጠቀመው ሌላ። ልጆቹ የሚገብረው ድሃው ያለ ጧሪ የሚቀረው ድሃው። የትግራይ እናት ሰላም ነው ምርጫዋ ማልቀስ ይበቃታል፣ጦርነት ሰልችቷታል። ጁንታው ስለ የትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም። በጭንቀት ሰአት ህዝብ ጋር ተጣብቆ ደም በልቶ ራሱ ያድን እና ቀን ሲወጣለት ማንም ትዝ አይለውም። ጁንታው ተጠቅሞ መጣል መለያው ነው።

Re: ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 15:25
by Abdisa
When we confined the criminal junta in their Tigray enclave and offered them a grace period to do some soul searching and making amends for all their past transgressions, they took our kindness for weakness and continued on to behave in the same old ways, removing all doubt about whether or not they can be rehabilitated.

Believing they have the backing of Ethiopia's old and new enemies, the junta turned Tigray into a war game battlefield, and regarded their young people as expendable cannon-fodders, to the delight of the junta's selfish arm-chair generals in the diaspora glorifying their unnecessary deaths, totally oblivious to the depletion of young Tegaru generation when adding fuel to the fire. The buck stops with the dying junta and its coward diaspora supporters.

Re: ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 16:12
by EthioRedSea
You are wrong. TPLF was good in many ways and bad in some ways. They will defeat Eritrean and Ethiopian troops and take power soon.

Re: ጁንታው ህወሓት ለስልጣኑ ሲል የሶስት ትውልድ ሂወት በልቷል!!!!

Posted: 24 Apr 2021, 16:23
by Weyane.is.dead
Delusional weyane rat.
EthioRedSea wrote:
24 Apr 2021, 16:12