የሚሞተው የድሃ ልጅ የሚጠቀመው ሌላ። ልጆቹ የሚገብረው ድሃው ያለ ጧሪ የሚቀረው ድሃው። የትግራይ እናት ሰላም ነው ምርጫዋ ማልቀስ ይበቃታል፣ጦርነት ሰልችቷታል። ጁንታው ስለ የትግራይ ህዝብ ደንታ የለውም። በጭንቀት ሰአት ህዝብ ጋር ተጣብቆ ደም በልቶ ራሱ ያድን እና ቀን ሲወጣለት ማንም ትዝ አይለውም። ጁንታው ተጠቅሞ መጣል መለያው ነው።

Hameddibewoyane wrote: ↑24 Apr 2021, 08:41በ40 አመት ውስጥ ትግራይ ላይ ሶስት ጦርነት አጋጥመዋል፡ የትግራይ እናት ልጆችዋን ወንዶሞችዋንና ባልዋን አጥታለች። የትግራይ እናቶች ያለፈው ሃዘናቸው ሳይደርቅ መልሶ ጦርነት ይገጥማል፤የትግራይ ገበሬ እያረሰ የልጆቹ አጥንት ያገኛል ይሄን ቁስል ሳይደርቅ ዛሬም የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው። አራት አምስት ልጆቻቸው ያጡ እናቶች ላለፉት 30 አመታት ችግረኛ ሁነው ማንም ዞር ብሎ ያያቸው የለም።

![]()

EthioRedSea wrote: ↑24 Apr 2021, 16:12You are wrong. TPLF was good in many ways and bad in some ways. They will defeat Eritrean and Ethiopian troops and take power soon.