Page 1 of 1

"ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች

Posted: 24 Apr 2021, 03:51
by Abaymado
የሽመልስ አብዲሳ አፍ ገና ብዙ መዘዝ ያመጣል:: ይህን ያህል ሕዝብ ተነስቶ አያቅም:: አብይ ምን ሊያረግ ነው? ሊያፍን? አስፈሪ ነው:: ከ 14:18 ጀምሮ ያለውን የህዝብ ድምፅ ተከታተል



Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?

Posted: 24 Apr 2021, 07:00
by Abaymado
ገራሚ የሻለቃ ዳዊት ኢንተርቪው:
"
    • የአማራ ጠላት ራሱ አማራ ነው::
    • በዓለም ላይ መሪዎቹን የጣለው protest ነው::
    • ባለስልጣኖች ግዜ አልፎ በአማራ ላይ ያለው ጭፍጨፋ አልጠየቅበትም ካለ ሞኝ ናቸው::
    • አማራ ዞሮ ዞሮ መሬቱን አያጣም:: እንደውም አሁን ያለውን መሬት ብቻ ሳይሆን የቀድሞው መሬቱን ኦሮሞ መጥቶ የሰፈረበትን የቀድሞ መሬቶች የማስመለስ የሚችልበት ኃይል ይፈጥራል:: ችግር የፈጠረው የአመራር ማጣት ነው?:: ብአዴን ይህን የገንዘብ::
    "

    Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች

    Posted: 24 Apr 2021, 07:38
    by Abaymado
    ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች ስም ዝርዝር (1:29:30):
    1- ሽመልስ አብዲሳ
    2- አደም መሐመድ (እታማዞር ሹም )
    3- ደመላሽ ገሚካኤል (ደህንነት )
    4- አራርሳ መርዳሳ (የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽነር )
    5- አበበ ገረሱ (የኦሮምያ ደህንነት )
    6- ጋድሴ ሁሴን (የሻሸመኔ ፖሊስ )
    7- አቫድሌ ሁሴን (የበነሻንጉል ክልል መሪ)
    8
    9
    10

    Re: "ወለጋ የአማራ ነው " ሻለቃ ዳዊት!! አብይና ሽመልስ ይህንን የአማራ ድምፅ ሰምተው ይሆን? ምን ሊያረጉ ነው?ወደ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሊከሰሱ ስማቸው ይፋ የሆኑ ባለስልጣኖች

    Posted: 25 Apr 2021, 14:32
    by Abaymado
    ምናልባት ለአብይና ደጋፊዎቹ ትልቅ ራስ ምታት ከሆኑት ሰው መካከል ሻለቃ ዳዊት ናቸው:: ሻለቃ ራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው ብዬ አምናለሁ ::

    እንዲህ ብለዋል:

    " ጠዋት ስንት አማራ ታርዶ ፀፀት ሳይናገር : ከሰዓት በህዋላ አትክልት ይተክላል:: አትክልት ተክሎ የሚወራለት ስለ አትክልቱ ነው እንጂ ጠዋት ስለተገደለው ኢትዮጵያኖች አይደለም:: "
    " የራሱንም ህልውና ማንነት የአብይን ማንነት የኢትዮጵያን ማንነት አብሮ ለማጥፋት የሚፈልግ ሰው ምን ይባላል? በሽተኛ መሆን አለበት:: 1:23:45"
    " እንኩዋን የኢትዮጵያን ሕዝብ የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም:: ኦሮሞዎችም ቢሆን እሱን መጠቀሚያ ይንጅ ዞሮ ዞሮ እሱን መሪ እንደማያረጉት እርግጠኛ ነኝ::"