Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 23 Apr 2021, 16:42
ከመረብ ምላሽ የሚለው የአማራ ንጉስ ሚንሊክ አዋጅና ኦሮሙማ (ኦሮሞ) ይውደም የሚለው የአማራ ሕዝብ ሰልፍ አንድምታና የሚጠበቅ ውጤት፡
- የአማራ ሕዝብ በነቂስ ሰልፍ ወጣ እያሉ ከሀ እስከ ፐ ያሉት ባሉት የአማራ ሚዲያዎችና አማራ በተባለ ሁሉ የተደነቀው ሰልፈኛ በባህርዳር የሚገኘውን የኦሮሚያ አለምአቀፋዊ ባንክ (Oromia International Bank) ና የኦሮሚያ ሕ/ስራ ባንክ ያወደመው የኦሮሞ ንብረት ስለሆነ ብቻ ነው፡፡ ለዚህ ከእንግዲህ ማንኛውም ኦሮሞ በኦሮሚያ የሚገኝን የአማራ ንብረት የማውደም መብት አለው ማለት ነው፡፡
- ኦሮሙማ (ኦሮሞ) ይውደም እያሉም ስለነበር እነርሱም ከማይወዱት ሕዝብ ሀገር ለቀው በፍጥነት መውጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንደዚሁም የከሚሴ ኦሮሞ ሕዝብም ዞኑን ከአማራ ተብዬው አስተዳደር አላቅቆ ወደ ዋናው ኦሮሚያ ማጠቃለል አለበት፡፡ ይህ ከመረብ ምላሽ የሚለውን የሚንሊክ አባባል የደገመ በመሆኑ ውጤቱም እንደ ኤርትራ ከሚን ኦሮሞ ከአማራ የሚያላቅቅ መሆን አለበት፡፡