ጁንታ ህወሓት በተደጋጋሚ እንደ ምሽግ የሚጠቀምባት ገርዓልታ ዛሬም የደፈጣ ውግያ ለማድረግ ሞክሮ አልተሳካም ጀግና የሃገር መከላከያ በወሰደው እርምጃ ጁንታው ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ገርዓልታ ተደጋጋሚ ውግያ ስላስተናገደች ከተማዋ ወድማለች። ከዚህ በፊት ገርዓልታ የቱሪስት መናሃርያ ነበረች።
በቅጡ መተኮስ የማይችል ወጣት እንዳለቀ ከአከባባው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የትግራይ እናት ልጆችዋን እያጣች ነው። አሁን ባለው ሁኔታ ትግራይ ያለ ወጣት እንዳትቀር ያስፈራል። በየቀኑ በጁንታ ፕሮፖጋንዳ ተታሎ ለመታገል የሚወጣ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው። የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ጁንታው እና አጫፋሪዎቹ ናቸው።
ጁንታው ህዝባዊ ውግያ ነው ብሎ ፕሮፖጋንዳ ስለሰራ በየቀኑ ብዙ ወጣት ወደ በርሃ ይሄዳል ከዛም የሶስት ቀን ስልጠና ተሰጥቶት ወደውግያ ይገባል። ለዚህ ነው ውግያው እስካሁን ያላለቀው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10168
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የድል ዜና ከገርዓልታ!
ገርዓልታየ አቲዮ ገርዓልታ
ካን'ዶ ኮይንኪ መቕበሪት ጁንታ
ደገፍቲ ጁንታ በሉ ስምዑታ
ገርዓልታ ፀልሚታ ብጁንታ ተበትቢታ
መናእሰይ ትግራይ ዉሒጣቶምዶታ
አታዮ ሽግርና’በር ሲኢኑ መሰታ
ጠፊኡ ጓይላ ጠፊኡ ዕልልታ
ገርዓልታየ አቲዮ ገርዓልታ
ሀመይ ነይሩ ከይዲ ኡስቲ ፅወይናታ
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ካን'ዶ ኮይንኪ መቕበሪት ጁንታ
ደገፍቲ ጁንታ በሉ ስምዑታ
ገርዓልታ ፀልሚታ ብጁንታ ተበትቢታ
መናእሰይ ትግራይ ዉሒጣቶምዶታ
አታዮ ሽግርና’በር ሲኢኑ መሰታ
ጠፊኡ ጓይላ ጠፊኡ ዕልልታ
ገርዓልታየ አቲዮ ገርዓልታ
ሀመይ ነይሩ ከይዲ ኡስቲ ፅወይናታ
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: የድል ዜና ከገርዓልታ!
While we're at it, talking about the Afar killil:
What's in a name? Apparently every thing!
• It's destroying livelihoods & adding fuel to the climate crisis
• It dries up groundwater, poisons animals & kills indigenous trees
It also says,
The most complete personification of the TPLF:—it might be green and drought-resistant, but NOT useful for the local community.
From the depths of its insatiable roots to the crown of its deceptive green leaves to the uselessness of its existence. Guess when it invaded the region. The EARLY, 90s.
The locals call it 'the Woyane tree, the enemy'
08:38