Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ሕዝብ የመምረጫ ካርድ አለቀ እየተባለ ነው! ለምን? (video)

Posted: 23 Apr 2021, 13:33
by Abaymado
ምርጫ ጣብያዎች ተዘግተው ሕዝቡን አናስተናግድም እያሉ ነው:: ምርጫ ቦርድ ስራው ምንድነው?

https://fb.watch/52LhNrm8OG/

Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ የመምረጫ ካርድ አለቀ እየተባለ ነው! ለምን? (video)

Posted: 25 Apr 2021, 09:05
by Abaymado
ባልደራስ ባለው ግዜ ተጠቅሞ ሕዝቡን ማንቃት አለበት::
በተለይ በተለይ ሕዝብ በሚገኝበት ታክሲና አቶብስ መጠበቅያ ቦታ መሰማራት አለባቸው::

https://fb.watch/557R2SBcHJ/