Page 1 of 1

ምርጫ ቦርድ ለሰኔው ምርጫ የተዘጋጁት ካርዶች 100% በመራጮች ተወሰዱ

Posted: 22 Apr 2021, 21:12
by Thomas H
የ”አንግሱኝ” ምርጫ ካርድ የሚወስድ ስለጠፋ አንድ ውታፍ ነቃይ ሰው 10 የምርጫ ካርድ እንዲወስድ እየተደረገ ነው።


Re: ምርጫ ቦርድ ለሰኔው ምርጫ የተዘጋጁት ካርዶች 100% በመራጮች ተወሰዱ

Posted: 22 Apr 2021, 21:58
by gearhead
ያለመምረጥ መብታችን አልተከበረም ብለን ሰልፍ ነዋ!!