Ethio 360:- የአማራ በቀቀኞች ስለ አማራ ኦርቶዶክስ ወጬጌ ሀሳብ ሰጡ፡፡
Posted: 22 Apr 2021, 19:33
የአማራ ኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ በትግራይ ጦርነት በመካሄዱ ደስተኛ ነኝ እነሆ መርቄያችኃለሁና ሄዳች ትግራይን ውጉ እንዳላለ ሁሉ ለማውገዝ ግን የሚያላክኩበትን ምክንያት ራቅ ካለው ስፍራ ማፈላለግ ጀምረዋል፡፡
እንደዚያም ሆኖ ከይህ ቀደም አማራና ትግራዋይ ኦርቶዶክስ አንደማይስማሙ ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ፍንጭ ሰጥቶአል፡፡
እንደዚያም ሆኖ ከይህ ቀደም አማራና ትግራዋይ ኦርቶዶክስ አንደማይስማሙ ሀብታሙ አያሌው ዛሬ ፍንጭ ሰጥቶአል፡፡