Page 1 of 1

BREAKING NEWS ኢትዮጵያዊው የፐለቲካ ፕሮፌሰር አገሪቱ የሚጠብቃትን በእንባ በመታጀብ አሳወቁ

Posted: 21 Apr 2021, 14:50
by clear12
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰበር ዜና እየጠበቁ አምላክ ሹካ አለኝ የሚሉ ነብይ ነን ባይ የሳይኮሎጂ ቁማርተኞች ሰሞኑን ገበያቸው ደርቷል
:mrgreen: :mrgreen: :roll: ህዝቡን ስነ ልቦናውን ሰርቆ ኪስ ውስጥ ለማስገባት በእንባ የታጀበ ስሙኝ እመኑኝ ቲያትር ያስፈልጋል :roll: :idea: :idea: