Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 21 Apr 2021, 09:05
የአብይ አህመድ "ኦሮሚያ ውስጥ አንድ አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቅቃለሁ" ማለት ስልጣን መልቀቁን የምፈልጉ ወገኖች አማራ እንዲገድሉ ያበረታታል
የአብይ አህመድ "ኦሮሚያ ውስጥ አንድ አማራ ከተገደለ ስልጣኔን እለቅቃለሁ" ማለት ስልጣን መልቀቁን የምፈልጉ ወገኖች አማራ እንዲገድሉ ያበረታታል
የእርሱ ምኞት አማራ ብገድላችሁም ዝም በሉ፤ ጸጥ ብላችሁ ሙቱ፡ ገዳያችሁን አክብሩ ማለት ብሆንም ላለው ችግር መፍትሔ አይደለም፤
የእርሱ መልቀቅ የማያሳስበው ብዙ ወገን አለ፡