ኦሮሙማ ማለት ምን ማለት ነው?
Posted: 21 Apr 2021, 06:11
በሙሉአለም ገ.መድህን
ኦሮሙማ ማለት ምን ማለት ነው?
ለሁሉም ኦሮሙማ የቃሉ መነሻም ሆነ የአፈጣጠሩ ታሪካዊ ሁነት የብዝሃ ሃይማኖት ተከታይ ከሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ጋር አብሮ የማይሄድ፤ ጠባብ ብሄረተኝነትንና አንድን ሃይማኖት መሰረት ያደረገ ስያሜ ነው። የማንነት መጠሪያ ነው ሲሉ የየትኛው ብሎ መጠየቁ ተገቢነት አለው። ቀጥሎ የቀረበውን መልስ ላስተዋለ ጤናማ ኢትዮጵያዊ "ይውደም" መባሉን ይደግፋል።
**
"ኦሮሙማ" (Oromumma) የሚለውን ቃል የፈጠሩት አብዱል ከሪም ኢብራሂም አሚድ [ጃራ አባ ገዳ] እና የትግል አጋሩ ሳሚር ጂሳ ናቸው። ቃሉ የተመሰረተው ሁለት ቃላትን በማዳቀል ነው፤ “ኦሮሞ/Oromo" እና “ኡማ Ummah" የሚሰኙትን ቃላቶች አዳቅለው [ኦሮሙማ Oromumma] የሚሰኝ ቃል ፈጠሩ፤ “ኡማ Ummah" የአረበኛ ቃል ነው፤ የቃሉን ትርጉም "በአንድነት መቆም" በሚል የትርጉም ማዕቀፍ ላይ ሊያርፍ ይችላል። አንድነት ሲባል ደግሞ ኦሮምኛ ተናጋሪ ኢስላማዊ አንድነት መሆኑን ልብ ይሏል። የስያሜው ታሪካዊ መሠረት ይኼው ነው
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በአለም የፖለቲካ ታሪክ ተጠቃሽ ሊሆን የሚችለው፣ ጠባብ ብሔርተኝነትን እና ሀይማኖትን በአንድ ላይ አጋምዶ ወደ “ትግል” የገባው ድርጅት በአብዱል ከሪም ኢብራሂም ሐሚድ (በትግል ስሙ "ጃራ አባ ገዳ") የተመሰረተው "እስላማዊ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር" (Islamic Front for Liberation of Oromo_IFLO) የተሰኘው ድርጅት ነው፡፡ በርግጥ መስራቹ የመጀመሪያው የኦነግ አባል የነበረ ቢሆንም የኦነግ ቀዳማይ መሰንጠቅ (አንጃ) ሲፈጠር የወለጋውን ተወላጅ ባሮ ቱምሳንና የባሮን የቅርብ ጓዶች (የወለጋ ተወላጆችን) ገድሎ የራሱን እስላማዊ ድርጅት መስርቷል፡፡ ዋና ማህበራዊ መሠረቱንም እስላሙማ የሚል ቀጣናዊ ስያሜ በሰጡት ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ከፊል አርሲ አካባቢ አድርጎ ነበር።
የዚህ “ድርጅት” ግብ በሸርዒ ሕግ የምትተዳደር "እስላማዊ ኦሮሚያን (Islamic State of Oromia)" መመስረት ነበር፡፡ የዚህ ድርጅት መስራች ሼኽ አብዱል ከሪም ኢብራሂም (ጃራ አባ ገዳ) እ.አ.አ 2012 ላይ ሰነዓ [የመን] ውስጥ መሞቱ ይታወቃል። ስለዚህ የ1980s የኢትዮጵያ ISIS ለማወቅ የሐይጋይ ኤርሊክን Saudi Arabia & Ethiopia Islam, Christianity & Politics Entwined የተሰኘውን መጽሐፍ ማንበብ ይጠቅማል። በይበልጥ The United Command of Oromo Jihad በሚል ይጠራ ስለነበረው ወታደራዊ ዕዝ መጽሐፉ ላይ የተጻፈውን ታሪክ ማንበብ ስለትናንቱ ኦሮሙማ ምንነት ይገልጥልሃል።
Read more

Please wait, video is loading...