Page 1 of 1
በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይሰለፉል
Posted: 21 Apr 2021, 00:57
by Dawi
Tewodros as usual has fascinating thought!
በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ የአምሓራ ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ አምሐራ ሊሂቃኑ ጥቂት ናቸው መሪም አይደሉም፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት ዋናው በመጀመሪያው የመሪነት ረድፍ ይሰለፉል።
Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 10:47
by Abere
ርዕዮት ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠው። ግን የትግራይን ስቃይ ያመጣው ማንም አማራ አይደለም። ተጠያቂዎቹ ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። በዚህ መስተካከል አለበት።
በእርግጥ ዐብይ የኦነግ መሪ ነው። ለእኔ ከሰብሃት ነጋ ያላነስ ወንጀል የፈጸመው ዳውድ ኢብሳ ነው። ግን ዳውድ ኢብሣ አድስ አበባ ዐብይ አሀመድ ቀለብ እና ጠባቂ መድቦለት ይዝናናል። ችግሩ አሁንም ብዙ ትግሬዎች ጠላታቸው አማራ ነው ብለው ያስባሉ በዚህም አገር ጎጆቸውን አፍርሰው እራሳቸውም አማራንም ችግር ውስጥ ይጨምራሉ። መቼ ነው ትግሬ አረንጓደ ብጫ ቀይ ስንደቅ ዓላማ የሚያከብረው የውርደቱን የወያኔን ጨርቅ የሚጥለው።
Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 10:53
by sebdoyeley
Erimas Legesse, aka Dawi, you are well known for dropping one picking one in that short time of yours so no surprise here.
what happens to your mother's grave in Adiss Abeba? I remember you were crying because your mother's grave is gone to Oromia region with Addiss Abeba.
Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 11:59
by AbebeB
Dawi wrote: ↑21 Apr 2021, 00:57
Tewodros as usual has fascinating thought!
በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ የአምሓራ ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ አምሐራ ሊሂቃኑ ጥቂት ናቸው መሪም አይደሉም፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት ዋናው በመጀመሪያው የመሪነት ረድፍ ይሰለፉል።
ቴዲ ዓይኑ እሲኪበራለት የአማራ ሚሊሻና ልዩ ሀይል የትግራይን መሬት በወረራ ይዞ የሚያደርሰውን የትግራዋይ ዘር ፍጅት ባያይ አይገርመኝም፡፡ ደግሞም ትንሽ ርጥባን የሚያዘንብም ይዞ ወደ ሚንሊካዊያን ካልቀረበ ቀለብም መከራ ነው፡፡ ቴዲ ከኤርሚያስ ለገሰ aka Dawi ጋር የሚመሳስልብት ቀለብ ፍለጋ ወደ ሰፋሪዎች መጠጋቱ ብቻ እንጂ በችሎታ ግን ስማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ቴዲ ከኤርሚያስ ይበልጣል፡፡
የሆነው ሆኖ የሚከተሉት ጥቂት ያፈጠጡ ሀቆችን መጋረጃ ገልጠን ስናይ ቴዲ ይዞ የቀረበውን ሀሳብ ፉርሽ ያደርጉታል፡፡ እንዳልኩት ቴዲ ይህን በልቦናው በሚገባ ያውቀዋል፡፡
- ትግራዋይ 99 በመቶው የኦሮሞን ህዝብ በአጋርነት ወይስ በጠላትነት ያያዋል ካልን ትግራዋይ የኦሮሞን ሕዝብ የግብ አጋር አድርጎ ይቆጥራል ነው፡፡ አማራን ሕዝብ ግን በተቃራኒው ይመለከተዋል፡፡
- የኦሮሞ ሕዝብ በኦሮሞነት የማይፈርጃቸውን የዚህን ወቅት ኢትዮጵያን መሪዎች ትግራዋይስ በኦሮሞነት ይፈርጃቸዋል የሚል ነው፡፡ የዘመኑን ዲቃላ ጥርቅም መሪዎች ኦሮሞ እንዳልሆኑ ሁሉም ትግራዋይ ያውቃልና፡፡ እንዲያውም ዶ/ር ደ/ጽዮን ኮ/ል አብይን እንደ ኦሮሞ ማሰብ ከቻልክ ትግራይንም መምራት ትችላለህ ሲለው ነበር፡፡
- የአማራን ሚልሻ ትግራይ ውስጥ አስገብቶ ትግራዋይን ሲያስጨፈጭፍ ደግ አረግህ ያለው የአማራ ህዝብ (ወይም የአማራ መንግስትን ድርጊት ያልተቃወመ/ያላወገዘው የአማራ ሕዝብ) ለትግራዋይ ምኑ ነው? ኦሮሚያ መንግስት ርስት አስመላሽ ወደ ትግራይ አልላከም እኮ፡፡
- ሌላው ቀርቶ የአማራ ኦርቶዶክስ የትግራይ ሕዝብ እንዲጨፈጨፍ የአማራ ርስት አስመላሽ ሚልሻንና የፈደራልን ጦር መርቄያለሁና ሄዳችሁ ትግራዋይን ጨፍጭፉ ያለውን እንዴት እናየዋለን? አስታውሱ የአማራ አርቶዶክስ እምነት ምንጭ የትግራይ ኦርቶዶክስ በሆነበት ሁኔታ ነው አማራ ስልጣን (ወጨጌ) በመሆኑ ብቻ እንዲህ ያለ ደባ የሚሰራባቸው፡፡
- ለፓለቲካ ትርፍ ሚዲያ ላይ የሚጮሄውን ገልቱ (ከማንም ብሔር ይሁን) ትተን ለሕዝባቸው ሲሉ እንደ እስራኤላዊው ሙሴ ከቤተ መንግስት ለቀው ለህዝባቸው የሚሰውትን የትግራይ ልጆችና የኦሮሞ ሕዝብ ሰጪ እንጂ ተቀባይ/ለማኝ አይደለም እያሉ የግል ጥቅማቸውን ጠልተው ለሕዝባቸው ሲሉ የሚሰቃዩትን የኦሮሞ ልጆች ማየት ነው፡፡
- በተቃራኒው የዚህ ዓይነት ሞራል ልዕላና አማራ ነኝ ከሚል አንድ ሰው የሚጠራልኝ ኮመንታተር ባገኝ አጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ውሻ በበላበት ይጮሀል እንደሚባለው እንደ ኤርሚያስ ለገሰ aka Dawi ወይም ባልደረቦቹንና ለሎች በሀበሻ ሚዲያ ላይ የሚያላዝንትን እትንኩዋቸው፡፡

Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 12:19
by Abere
AbebeB
መልሰህ መልሰህ የምትዘፋፍነው ያንኑ የገልቱ ወያኔ ወይም ያዬሁት ሁሉ የእኔ የሚለውን ወራሪ ኦነግ ኦሮሙማ ነው። አድማጭ ለማገኜት ከፈልግህ ትንሽ ስንኙን እንኳን ቀየር አድርገው። ቴድ እንኳን ኃይለኛ ልጅ ነው።
AbebeB wrote: ↑21 Apr 2021, 11:59

Posted: 21 Apr 2021, 12:29

Addressing the honored readers,
The above response I gave above in no way is related to individual's freedom of expression but the idea or class of category the individual claimed to represent.
Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 15:13
by Dawi
Abere wrote: ↑21 Apr 2021, 10:47
ርዕዮት ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠው። ግን የትግራይን ስቃይ ያመጣው ማንም አማራ አይደለም። ተጠያቂዎቹ ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። በዚህ መስተካከል አለበት።
በእርግጥ ዐብይ የኦነግ መሪ ነው። ለእኔ ከሰብሃት ነጋ ያላነስ ወንጀል የፈጸመው ዳውድ ኢብሳ ነው። ግን ዳውድ ኢብሣ አድስ አበባ ዐብይ አሀመድ ቀለብ እና ጠባቂ መድቦለት ይዝናናል።
ችግሩ አሁንም ብዙ ትግሬዎች ጠላታቸው አማራ ነው ብለው ያስባሉ በዚህም አገር ጎጆቸውን አፍርሰው እራሳቸውም አማራንም ችግር ውስጥ ይጨምራሉ። መቼ ነው ትግሬ አረንጓደ ብጫ ቀይ ስንደቅ ዓላማ የሚያከብረው የውርደቱን የወያኔን ጨርቅ የሚጥለው።
Abere,
That is very true; TPLFites keep barking up the wrong tree!
For me, Teddy having no problem of giving credit where credit was due for the accomplishment and consequences that took place in Tigray to those who are responsible was eye popping.
He identified the "guilty" party to mainly be, the Oromo nationalist Government of Ethiopia with the association of the Eritrean government and some good hands of very few Amhara intellectuals. That unveiling the obvious was refreshing indeed.
We are forced to believe HIM, Mengistu Hailemariam and other past Ethiopian governments to be Amharas regardless of these leaders and the majority of their cabinets being Oromo origin. Granted, HIM, Mengistu and Menelik of the past were Ethiopian nationalists; that apparently won't change their Oromo heritage. Would it?
So, it is a conspiracy of some sort by all anti Ethiopians of all hues attacking Abiy, Mengistu and HIM labeling them Amharas.
BTW, it won't surprise anyone that the Amhara nationalists and Tigrayan nationalists are at each others throats despite being cousins; it is like close families killing each other fighting for some property inheritance issues all the time. Clearly, such killing of each other is not right and should be taken to court for resolution however, their preferred choice, specially for Tigrean nationalist is violence'; that is their prerogative however, they've no right to mislabel & misdirect who destroyed Woyane; it is a well known fact. They were destroyed primarily by Abiy led Oromo government of Ethiopia, period. It's time to call a spade a spade.
Teddy called it like it is!
Re: በትግራይ ውስጥ በአሁኑ ወቅት የሚካሄደው "ጭፍጨፋ"፣ በኦሮሞ ብሔረተኝነት ዋና መሪነት፣ በአምሓራ ጥቂት ሊሂቃን ሙሉ ተባባሪነት የሚፈጸም ነው፣ የኦሮሞ ብሔርተኝነት መጀመሪያው ረድፍ ይ
Posted: 21 Apr 2021, 16:03
by AbebeB
Dawi wrote: ↑21 Apr 2021, 15:13