ስልጣኔ ማለት ይህ ነው። የብልጽግናን ማስታወቂያ ከመቦጫጨቅ የዘለለ ምንም ጉዳት ሳይደርስ ሰላማዊ ሰልፍ ላደረገው የአማራ ወጣት ትልቅ ክብርና ምሥጋና። ይህ ነው ኢትዮዽያዊነት ሰልፉን እንደግ
Posted: 21 Apr 2021, 00:07
ስልጣኔ ማለት ይህ ነው። የብልጽግናን ማስታወቂያ ከመቦጫጨቅ የዘለለ ምንም ጉዳት ሳይደርስ ሰላማዊ ሰልፍ ላደረገው የአማራ ወጣት ትልቅ ክብርና ምሥጋና። ይህ ነው ኢትዮዽያዊነት ሰልፉን እንደግፋለን።