Page 1 of 1

I confidently take the risk of being wrong

Posted: 20 Apr 2021, 23:15
by Y3n3g3s3w
አብይን ከኦነግ ጋር ማመሳሰል ወያኔ-ወያኔ ወይም ግልገሉን አብንን-አብንን ይሸታል::
የአብን ግርግር ለሌባ ያመቻል ፖለቲካ ያማራን ሕዝብ ትግል ወደ ሁዓላ እንጂ አንድ እርምጃ ወደፊት አይወስደዉም:: የአማራ ሕዝብ ማንኛዉንም አይነት ተቃዉሞ ቢያደርግ ተገቢ ነው ነገር ግን አብይና ኦነግን ካለየና በለዉጡ ላይ ተንጠላጥሎ ስልጣን ላይ ለመሳፈር የሚሮጠዉንና የተንሰፈሰፈዉን የአብንን መንገድ ከተከተለ ወደ ሌላ አዙሪት መሄዱ ነው::
አብን ለአማራ የቆመ አደለም !!
የአብይ ቡድን የሶስት ዓመት ሪኮርዱ በምንም ተአምር ኦነግነቱን አያሳይም ::
የአማራ ሕዝብ አሁንም ረጋ ብሎ ካላሰበ ልክ እንደ 1983/1991 ወያኔን በጨዉና ሳሙና እደላ ታሎ ሰተት አርጎ ወደ መሃል አገር እንደሸኘዉና እዳስገባዉ አሁንም ዳግማዊ ወያኔን እንዳያስገባብን እሰጋለሁ ::
የአማራ ሕዝብ በአብይ መንግስት ላይ ግፊት ማረግ እንጂ አብን በቀደደዉ ቦይ መፍሰስ የለበትም ::

TheManWhoSawTomorrow