ዓብይ ዝናቡን ይተካል የተባለው ኮሎኔል ለማ ታፈሰ ማን ነው ?
Posted: 20 Apr 2021, 22:00
ስም: ኮሎኔል ለማ ታፈሰ
የትውልድ ቦታ፡ ቢሾፍቱ
የአየር ሀይል ቆይታ፡ ከ ground technician ቀስ በቀስ Senior pilot የሆነ ፣ በአልሸባብ
ውጊያ ጊዜ squadron መሪ የነበረ፣ እስከ ዛሬ 5 ሰዓት ድረስ የድሬዳዋ አየር ምድብ ዋና
አዛዥ የነበረ
የትዳር ሁኔታ፡ ያገባና የሁለት ልጆች አባት(የለማ ታፈሰ ሚስት 2 ልጆቿን ብቻዋን ልታሳድግ ነው)
የሞቱ ምክንያት፡ የተበተነ የወያኔ ዱቄት አስነጥሶት -