Page 1 of 1

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በሚደረገው ውጊያ የመንግስት ኮማንዶዎች አለቁ፣ የቆሰሉትም ነቄምቴ ሆስፒታል ውስጥ እየታከሙ ናቸው ተባለ፡፡

Posted: 20 Apr 2021, 21:54
by AbebeB
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በሚደረገው ውጊያ የመንግስት ኮማንዶዎች አለቁ፣ የቆሰሉትም ነቄምቴ ሆስፒታል ውስጥ እየታከሙ ናቸው ተባለ፡፡
የተባለው ከባድ ውጊያ ነውና ቆማጦች ጥናቱን ይስጣችሁ እንግዲህ፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በሚደረገው ውጊያ የመንግስት ኮማንዶዎች አለቁ፣ የቆሰሉትም ነቄምቴ ሆስፒታል ውስጥ እየታከሙ ናቸው ተባለ፡፡

Posted: 20 Apr 2021, 22:21
by AbebeB
ውጊያው ትናንት ከሰዓት ጀምሮ በይፋ እየተካሄደ መሆኑም ተገልጿል፡፡

Re: በቤኒሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በሚደረገው ውጊያ የመንግስት ኮማንዶዎች አለቁ፣ የቆሰሉትም ነቄምቴ ሆስፒታል ውስጥ እየታከሙ ናቸው ተባለ፡፡

Posted: 21 Apr 2021, 23:00
by AbebeB
Note that is also called Sirba Abbay