Page 1 of 1

በኤርትራ አዛዦች ቀጥተኛ ትእዛዝ የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል በላይ ስዩም እንዲነሳ ተደረገ

Posted: 20 Apr 2021, 20:15
by sarcasm
በኤርትራ አዛዦች ቀጥተኛ ትእዛዝ የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል በላይ ስዩም እንዲነሳ ተደረገ



“...በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷ... በትግራይ ክልል ትንንሽ ማሰልጠኛዎች እና የጁንታው መሪዎች ጠባቂዎችን ማጥቃትና በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል...” ባጫ ደበሌ ነው ብምርቃናና ቅዠት የተናገረው::

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሽ ብሎ ስለተኛ አልሰማሁም እንዳይል፤ መዝግበን እንያዝለት:: ባለፈው ሰሞን "የተበተነ ዱቄት" የተባለውንም መዝግበናል::

ለማንኛውም በሽንፈትና በሽብር እየተናጠ ያለው ማን እንደሆነ፤ በቅርቡ የዓለም ማሕበረሰብ በግላጭ የሚያየው ጉዳይ ይሆናል::

ለመሆኑ ግን "የጁንታው መሪዎችና ጠባቂዎች" ሳይቀሩ ከተደመሰሱና ከተያዙ፤ ታዲይ አብዛኛው የኢትዮጵያና የኤርትራ ሰራዊት ከአማራ ሚሊሽያና ልዩ ሃይል ጋር ትግራይ ውስጥ ምን እያቦካ ነው!? እናማ ሰራዊታችሁ ለወራት ከቤተሰቡ ጋር ስለተለያየ፤ አብዛኛው ድምፁም ስለጠፋ፤ እስኪ በስልክ ከቤተሰቡ ጋር አገናኙት::

በኤርትራ አዛዦች ቀጥተኛ ትእዛዝ የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል በላይ ስዩም ዛሬ እንዲነሳ መደረጉን፤ በውስጣችሁ ስላለው ጫፍ የደረሰ ትርምስ፤ ዝርዝሩን የራሳችሁ ሰዎች አጫውተውናል፤ እናማ ተወዛዋዡ ምርኮኛ ባጫ ምነው ይህችን ዘነጋት!

https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 8650649080

Re: በኤርትራ አዛዦች ቀጥተኛ ትእዛዝ የሰሜን እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል በላይ ስዩም እንዲነሳ ተደረገ

Posted: 20 Apr 2021, 20:56
by Temt
That wasn't any loss, was it? After all, that move was just one less ሓሳድ ዓጋመ to clear so the Tegaru would be governed by Eritrea for their own sake! Do you see anything wrong with that wise decision by PM Abey? I sure don't.LOL!