Page 1 of 1

በESAT መንደር መናቆር ቀጥሎአል፡፡ መሳይ (ጁንታዉ) በፊት ገፁ፣ አጌና ህወሀት እየመጣ ነው እንዴ ሲል ከስር አቃጨለበት አለ፡፡ ሿሿ (ፉስ) ለማለት ቅኔ መሆኑ ነው?

Posted: 20 Apr 2021, 15:11
by AbebeB
ያቺን ሄሊኮፕተር ጥለን (አቸንፈን) ዛሬ ሿሿ ላይ ነን እባክህ፡፡

Re: በESAT መንደር መናቆር ቀጥሎአል፡፡ መሳይ (ጁንታዉ) በፊት ገፁ፣ አጌና ህወሀት እየመጣ ነው እንዴ ሲል ከስር አቃጨለበት አለ፡፡ ሿሿ (ፉስ) ለማለት ቅኔ መሆኑ ነው?

Posted: 20 Apr 2021, 23:39
by AbebeB
ያቺ ሄሊኮፕተር ደግሞ መጣች እያሉ ነው፡፡

Re: በESAT መንደር መናቆር ቀጥሎአል፡፡ መሳይ (ጁንታዉ) በፊት ገፁ፣ አጌና ህወሀት እየመጣ ነው እንዴ ሲል ከስር አቃጨለበት አለ፡፡ ሿሿ (ፉስ) ለማለት ቅኔ መሆኑ ነው?

Posted: 26 Apr 2021, 14:44
by AbebeB
AbebeB wrote:
20 Apr 2021, 23:39
ያቺ ሄሊኮፕተር ደግሞ መጣች እያሉ ነው፡፡
አጌና ሲሳይ አለ? ህወሀት እየመጣ ነው የሚለውን የኢዜማ ደህንነት ትንተና ሰነድ አንብቦት ከሆነ ችግር አለና ሱሪው ይፈተሽ፡፡ ስትዲዮ ከማበላሸቱ በፊት ማለቴ ነው፡፡