Page 1 of 1

የእስራኤል ሙሴና የአማራ ሙሴ፤ የICC ትብብር ጥሪ

Posted: 20 Apr 2021, 13:34
by AbebeB
  • የእስራኤል ሙሴ የፈርዖን ቤትን ቅንጦት አስቦ ከባዕድ የግብፅ ሕዝብ ጋር ሳይወግን ለሕዝቡ ለእስራኤል ነጻነት ሲል በረሀ መኖርን የመረጠ ጅግናና የእግ/ር ሰው፤
  • የአማራ ሙሴ ኮ/ል አብይ ግን ለሚንልክ ቤ/መንግስት የቅንጦት ኑሮ ሲል ተወልጀበታለሁ ያለውን የኦሮሞ ሕዝብ ክዶና በአሮሞ ጫንቃ ላይ ያገኘውን ስልጣን ተጠቅሞ ኦሮሞን ለውርደት የዳረገ ከይሲ ነው፡፡ ለአማራም ኦሮሞን ገድሎ ብቻ ሊያስደስታቸው አልቻለም፡ ከካደው ሕዝብም በጀ አልተባለ፡፡
  • እንዲሁ ሲነሆሊል ወደ ICC እንዲያቀና በአማራ ሠልፈኞች ትብብር ተጠይቆአል፡፡