Page 1 of 1

ኦሮሙማ ለምን ፈረሰ? የጎሳ መንግስት ባለበት ኢትዮጵያዊ ጦር ሊኖር አይችልም ! የጎሳ መንግስት መፍረስ አለበት !!

Posted: 20 Apr 2021, 11:50
by Horus
ምክኛቱም የጎሳ ጥርቅም ስለ ሆነ
ምክኛቱም ክልል ካንሰር ስለ ሆነ
ምክኛቱም ብልጽግና የጎሳ ሌቦች ጥርቅም ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ፌዴሬሽን ካንሰር ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ፓርቲ ካንሰር ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ሚዲያ ካንሰርር ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ጦር ካንሰር ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ፓርላማ ካንሰር ስለ ሆነ
ምክኛቱም የጎሳ ባንዲራ ካንሰር ስለ ሆነ

ጥያቄው መሆን ያለበት ይህ ነው! የጎሳ ፖለቲካ እስካለ ሁሉም ጦርነትን ይቀምሳል

Re: ኦሮሙማ ለምን ፈረሰ?

Posted: 20 Apr 2021, 12:56
by Horus

Re: ኦሮሙማ ለምን ፈረሰ? የጎሳ መንግስት ባለበት ኢትዮጵያዊ ጦር ሊኖር አይችልም ! የጎሳ መንግስት መፍረስ አለበት !!

Posted: 20 Apr 2021, 13:48
by Horus

Re: ኦሮሙማ ለምን ፈረሰ? የጎሳ መንግስት ባለበት ኢትዮጵያዊ ጦር ሊኖር አይችልም ! የጎሳ መንግስት መፍረስ አለበት !!

Posted: 20 Apr 2021, 14:15
by Horus
እኔ ይህን ነገር ሺ ግዜ ብዬዋለሁ።

አሁን ያለው ወሬ በጦሩ ውስጥ ያሉት ጄኔራሎች (መሪዎች) በአማራና ኦሮሞ በሚል ተከፋፈሉ ተባለ ። ማለትም አቢይ የሚያምነው የራሱን ጎሳ ጄኔራሎች ነው ማለት ነው ።

የመንግስት ፖለቲካ መበጠሻ ውጥረት ላይ ሲደርስ ጦሩ በዘር መከፋፈሉ የፖለቲካ ሳይንስ ህግ ነው። ለምን?

ጦር የአንድ መንግስት መሳሪያ ነው፣ የአመጽ መሳሪያ ነው ። በዘር ክፍፍል የቆመ መንግስት የሚፈጥረው ራሱን የሚመስል ጦር ነው ። ስለዚህ ያቢይ መንግስትም ያቢይ ጦርም የጎሳ ድርጅቶች ናቸው። ትህነግን ሲወጉ ጦሩ አንድ የሆነው ዎያኔ የጋራቸው ጠላት ስለነበር ነው እንጂ ጦሩ ዜጋዊ ኢትዮጵያዊ ስለነበር አይደለም።

ጦሩ ዛሬም ነገም ወደፊትም በጎሳ ይከፋፈላል፣ የስልጣን ክፍፍሉ በጎሳ ስለሆነ ። ስለዚህ ክልል፣ የጎሳ ፌዴራሊስም ማናምን እስካለ ድረስ ጦሩ የዚያ ነጸብራቅ የሆነ የጎሳ ጦር እንጂ የሕዝብ ጦር አይደለም ።