@zeHabesha: ብልጽግናን ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የአማራ ዩኒቨርስቲ ሕ/ሰብ ሰልፉን የሚመራው ሰው ኦነግን ማውገዝ ሲጀመር ግን ሰልፈኛው ተከፋፍሎአል፡፡
Posted: 19 Apr 2021, 17:50
- ብልጽግናን ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የአማራ ዩኒቨርስቲ ሕ/ሰብ ሰልፉን የሚመራው ሰው ኦነግን ማውገዝ ሲጀመር ግን ሰልፈኛው ተከፋፍሎአል፡፡
- ደግሞ እኛ በማንችለው አማርኛ ያለቅሳሉ እንዴ? [available in the video]
- እሬ ለመሆኑ አስለቃሽ ና ዉታፍ ነቃይ አማራ ትምህርቱ እስከ ምን ነው፡፡ መቼም ዶክትሬት ድረስ የሚያስተምሩአቸው አይመስለኝም፡፡