ኢዜማና አብን በፖለቲካ ጉዳይ ተፋጠጡ፡፡
Posted: 19 Apr 2021, 16:14
የኢዜማና አብን ክርክራቸው ጭብጥ "ኮ/ል አብይ ቅቤ ምላስ ወይስ እርጎ ምላስ ነው ያለው" በሚል ነው፡፡
የሁለቱም ኢዜማና አብን ፖለቲካ የሚስበው ዝንብን ስለሆነ አጅሬው ማናቸውንም ምላስ ቢኖረው ለእኔ የኮንተክስት ልዩነት የላቸውም፡፡
የሁለቱም ኢዜማና አብን ፖለቲካ የሚስበው ዝንብን ስለሆነ አጅሬው ማናቸውንም ምላስ ቢኖረው ለእኔ የኮንተክስት ልዩነት የላቸውም፡፡