Page 1 of 2

ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 17 Apr 2021, 03:19
by Horus
አሜሪካ ለምን ኢትዮጵያ ኤርትራና ሱማሌ ላይ ቅኝ ገዥ ሊሆን እንደ ሚቃጣው ም ክንያቱ ይህ ነው ። ድሃና ለማኝ አፍሪካ ቀንድ ነው ያሜሪካ ዘላቂ አላማ !! ያንን ነው መዋጋት ያለብን !!

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 17 Apr 2021, 03:44
by Meleket
Horus wrote:
17 Apr 2021, 03:19
ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
ኢትዮጵያ ከህንድ ውቅያኖስና ከቀይ ባህር ባለቤቶች አንዷ ኣይደለችም። :lol: Horus እና አንዳንድ የድሮ ሥርዓት ናፋቂ ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶቻችን ይህን ሓቅ መቀበል አለባቸው። [አራት ሚሊየን ነጥቦች] :mrgreen:

ወዴት ወዴት ነው ነገሩ! ባሜሪካ ዓይን ውስጥ ያለ ጉድፍን ለማንሳት ከመሞከር በፊት ያንተው ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ መጀመሪያ ማከም ይገባል።

እቲ ኩሉ መሥዋእቲን እቲ ወዲ ባሕሪ’ኸ!?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 17 Apr 2021, 05:36
by Meleket
Meleket wrote:
16 Apr 2021, 09:28
Horus ጉራጌም ሁን ወዘተ፡ በአፈወርቅ ገብረእየሱስ ጥሑፍና አስተሳሰብ የተበረዝኽ ትመስላለህ፡

ወደ ቀመሩ ስንመጣ

አፈወርቅ ገብረእየሱስ (ዶፍተር) = Horus = ጠባብ ሸዋነትን ብቻ የሚያቀነቅን ትግሬ ጠል ኢጦብያዊ የዘጌና የጉራጌ ቦለቲከኛ

ብለናቸዋል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
:mrgreen:
Meleket wrote:
17 Apr 2021, 05:07
Horus wrote:
13 Apr 2021, 19:02
. . .ካሻችሁ መለስ ብላችሁ የዶ/ር አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ አጤ ምኒልህ የሚለውን ለንባብ ተከልክሎ የነበረውን መጽሃፍ አንብቡ ።
Horus አይነ ኩሉ እንዲነበብ ከጋበዘው መጠሓፍ "ዳግማዊ ምኒልክ" በዘረኛው አፈወርቅ ገብረእየሱስ እይታ

"ዳግማዊ ምኒልክ የዚያን ግዜ ጀምሮ ፈረሱ ከህንድ ባሕር ጀምሮ እስከ ሱዳን ድረስ እየጋጠ ጥማቱን ተነጩ ኣባይና ከቢቶሪኣ ባሕር እንዲአበርድ ከኤርትራ ባሕር እንዲዋኝ ያውቀው ነበረ።" ገጽ 30 :mrgreen: :mrgreen:
Meleket wrote:
17 Apr 2021, 03:44
Horus wrote:
17 Apr 2021, 03:19
ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
ኢትዮጵያ ከህንድ ውቅያኖስና ከቀይ ባህር ባለቤቶች አንዷ ኣይደለችም። :lol: Horus እና አንዳንድ የድሮ ሥርዓት ናፋቂ ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶቻችን ይህን ሓቅ መቀበል አለባቸው። [አራት ሚሊየን ነጥቦች] :mrgreen:

ወዴት ወዴት ነው ነገሩ! ባሜሪካ ዓይን ውስጥ ያለ ጉድፍን ለማንሳት ከመሞከር በፊት ያንተው ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ መጀመሪያ ማከም ይገባል።

እቲ ኩሉ መሥዋእቲን እቲ ወዲ ባሕሪ’ኸ!?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 23 Oct 2021, 04:35
by eden
Is andafta pro PP?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 23 Oct 2021, 05:12
by Meleket
ወዴት ጠጋ ጠጋ!

ቀይባሕር እዚ’ጋ፣
ኢጦቢያ እዚያ’ጋ፣
ወዳጃችን Horus እስቲ ተረጋጋ፣
ልብ ካለህ ሂደህ ጁንታዉን ተዋጋ፣
በባዶ ሜዳላይ ኣታዛጋ፣
ወዴት ጠጋ ጠጋ!
:mrgreen:

ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 23 Oct 2021, 09:47
by Abaymado
Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ወዴት ጠጋ ጠጋ!

ቀይባሕር እዚ’ጋ፣
ኢጦቢያ እዚያ’ጋ፣
ወዳጃችን Horus እስቲ ተረጋጋ፣
ልብ ካለህ ሂደህ ጁንታዉን ተዋጋ፣
በባዶ ሜዳላይ ኣታዛጋ፣
ወዴት ጠጋ ጠጋ!
:mrgreen:

ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:
Another agame??/

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 25 Oct 2021, 03:22
by Meleket
Abaymado wrote:
23 Oct 2021, 09:47
Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ወዴት ጠጋ ጠጋ!

ቀይባሕር እዚ’ጋ፣
ኢጦቢያ እዚያ’ጋ፣
ወዳጃችን Horus እስቲ ተረጋጋ፣
ልብ ካለህ ሂደህ ጁንታዉን ተዋጋ፣
በባዶ ሜዳላይ ኣታዛጋ፣
ወዴት ጠጋ ጠጋ!
:mrgreen:

ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:
Another agame??/
አዬ ወዳጃችን Abaymado፡ “የወያኔና የጋሜዎች ስሪት” መሆንህን የሳትን መስሎሃል አይደል? :lol:

ይሄው ለታዛቢ ይጭነቀዉ!
:mrgreen:
Abaymado wrote:
27 Sep 2017, 22:19
Galla should be send where it belong. Amhara should evacuate gallas from their kilil and also they have to start evicting from shewa totally. All ethinic must get rid of gallas from their killil.

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 25 Oct 2021, 10:54
by Sabur

Thank you Meleket !!

The likes of the Old Dergue riff raff Hours are as much Poisonous as the TPLF Thugs.

Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ወዴት ጠጋ ጠጋ!

ቀይባሕር እዚ’ጋ፣
ኢጦቢያ እዚያ’ጋ፣
ወዳጃችን Horus እስቲ ተረጋጋ፣
ልብ ካለህ ሂደህ ጁንታዉን ተዋጋ፣
በባዶ ሜዳላይ ኣታዛጋ፣
ወዴት ጠጋ ጠጋ!
:mrgreen:

ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 25 Oct 2021, 12:24
by EPRDF
ዋጆ ፣ Horus

ና ና ተከላከል እንጂ ወዴት ነው መፈርጠጥ።ኤርትራ ኤርትራ እያልክ ስታለቀልቅ፣ እኝውልህ ያንተ ኤርትራኖች ጢቢጢቢ ተቀባበሉሽ አይደል። This is what deserves every aleQlaQi anyway.

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 04 May 2022, 18:11
by eden
EPRDF wrote:
25 Oct 2021, 12:24
ዋጆ ፣ Horus

ና ና ተከላከል እንጂ ወዴት ነው መፈርጠጥ።ኤርትራ ኤርትራ እያልክ ስታለቀልቅ፣ እኝውልህ ያንተ ኤርትራኖች ጢቢጢቢ ተቀባበሉሽ አይደል። This is what deserves every aleQlaQi anyway.

lol

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 04 May 2022, 19:44
by Axumezana

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 05 May 2022, 04:51
by Meleket
ተራ ካድሬዎችና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያኖች እነ Digital Weyane ደስ ላይላቸው ቢችልም፡ እዚህ ላይ ደርሰው ሞትሟጣው አፋቸው ቢለጎምም፡ :lol: እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን ተራ ካድሬዎችና የቋንቋ ኮሜዲያኖች ደስ አይላቸውም ብለን ዝም ኣንልም ይልቅስ፡ አሁንም አሁንም ደጋግመን ሃቁን እንገልጣለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። :lol:

ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና!
:mrgreen:
Meleket wrote:
23 Oct 2021, 05:12
ንሕና ቀይሕባሕሪ፡ ቀይሕባሕሪ ንሕና! :mrgreen:
ንሕና ኤርትራ፡ ኤርትራ ንሕና! :lol:
ንሕና ንሳ፡ ንሳ ንሕና! :mrgreen:
Meleket wrote:
17 Apr 2021, 03:44
Horus wrote:
17 Apr 2021, 03:19
ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት
ኢትዮጵያ ከህንድ ውቅያኖስና ከቀይ ባህር ባለቤቶች አንዷ ኣይደለችም። :lol: Horus እና አንዳንድ የድሮ ሥርዓት ናፋቂ ኢትዮጵያውያን ጎረቤቶቻችን ይህን ሓቅ መቀበል አለባቸው። [አራት ሚሊየን ነጥቦች] :mrgreen:

ወዴት ወዴት ነው ነገሩ! ባሜሪካ ዓይን ውስጥ ያለ ጉድፍን ለማንሳት ከመሞከር በፊት ያንተው ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ መጀመሪያ ማከም ይገባል።

እቲ ኩሉ መሥዋእቲን እቲ ወዲ ባሕሪ’ኸ!?

Posted: 14 Nov 2023, 22:50
by eden
የቀይ ባህር ባለቤቶች
Horus

you seem to be on the same page as Abiy on the subject, no?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 14 Nov 2023, 23:47
by Union
Horus አስከሪዎቹን አንጫጫቸው :lol: :lol: :lol: :lol:

ነጮቹ ቀይ ባህርን ሰጧቹ፣ ነጮቹ እራሳቸው ቀይ ባህርን ሊቀሟቹ ነው። 3 ሚልዮን ያማታክሉ እርሀብተኞች ምንም አታመጡም። ነጮቹ አይዞህ ባይሉት አብይ እንደዚህ አይደነፋም። አውሬው ምንግዜም አሽከሮቹን ከመብላት ወደ ኋላ አይልም። ለዛም ነው አማራ የነጭ አሽከር አትሁኑ። የዃዃሏ ዃላ ነጮቹ አርደው ይበሏችዃል ሲል የነበረው። አንድ እንሁን እንደ ሀበሻነታችን ሲል የነበረው። እምዬ አማራ!! እምዬ ኢትዮጵያ!

አሁን ነጮቹ እና አረቦቹ ተባብረው ኤርትራን ሊውጡ እየተዘጋጁ ነው። ኤርትራ የመገንጠል ምሳሌ እንድትሆን እና ሌሎች ኢትዮጵያ ብሄሮች ወደ መገንጠል እንዲሄዱ ለማበረታታት ነው እስካሁን ኤርትራን መተናኮል ያልፈለጉት። አሁን ግን የሚፈልጉትን ነገር ስላገኙ እና ኢትዮጵያ ተዳክማለች ብለው ስላመኑ ኤርትራ (irrelevant) ፋይዳ ቢስ ነች ለነሱ። አሁን ኤርትራን የግላቸው የማድረግያ ግዜያችን ነው ብለው ያምናሉ። ፋኖ አሸንፎ ኢትዮጵያ ተመልሳ ገናና ሳትሆንብን ነው ነገሩ!! አብይ ደግሞ perfect candidate ሆነላቸው። ለዛም ነው እየወጣ የሚደነፋው! ከነሱ ጋር ስብስባ ነበረው።

እናንተ የኤርትራ ሰዎች ልብ ካላቹ ወደ ኢትዮጵያ ዙሩ። መዳኛቹ ኢትዮጵያ ብቻ ነች። አጉል ወደብ ወደብ የምትሉት ነገር አንድ ስንዝር አያራምዳችሁም። ከአማራ እና ከኢትዮጵያ ጋር አንድ መሆን ነው የምንፈልገው ብላቹ አውጁ። አለበለዚያ ልትበሉ ነው። ተናግሪያለው!

ደብተራ union*

Re:

Posted: 15 Nov 2023, 00:04
by Misraq
eden wrote:
14 Nov 2023, 22:50
የቀይ ባህር ባለቤቶች
Horus

you seem to be on the same page as Abiy on the subject, no?
Eden
ተንኮልህ ከመለስ ዜናዊ አይተናነስም

:lol: :lol:

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 15 Nov 2023, 00:05
by Union
ከአማራ እና ከጉራጌ እኩል ኤርትራውያን ለፋኖ ድጋፍ ብቻ አይደለም ደም የምትሰጡበት ግዜው አሁን ነው!

ከፋኖጋ ካልቆማቹ ልትቆረጨሙ ነው!!

ምን አለ በሉኝ ትጠፋላቹ!! ኢትዮጵያ ብቻ ነች መዳኛቹ!

የዛሬ ወር አከባቢ ነጮቹ በአየር ኤርትራን ደብድበው አልነበር እንዴ ቆይ?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 15 Nov 2023, 01:05
by Horus
በዚህ አለም ላይ ከቦታውና ግዜው ውጭ የሚኖር ሪያሊቲ የለም ። እርግጥ ነው በፊዚክስ ሕግ መሰረት ግዜ ቀስት አለው፤ ያ ቀስት አይታጠፍም ነገር ግን አዲስ ግዜ አዲስ ሪያሊቲን ይወልዳል ።

የኢትዮጵያ ችግር ላለፈው 60ና 70 አመታት የፔቲ ቡርዡዋ ችግር ነው ። ይህ መደብ እንኳስ አገር ራሱን በቅጡ የማያደራጅ አንስቴብል መደብ ነው ። ላለፈው 70 አመት አይደለም አገር ሊያቆም የቆመችውን ኢትዮጵያ ማፍረስ አቅቶት እንደ አሜባ ሲከፋፈል ሲበታተን አሁንም አለ ።

ዛሬ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር የኦሮሞ ፔቲ ቡችዙዋ ችግር ነው ። መንደር አቁሞ እማያውቅ የዘመናችን ምኒልክ ለመሆን ይቃጣዋል፣ ያውም የሚኒልክን ኢትዮጵያ አፍርሶ። ያ የከብቶች ሃሳብ ነው አይቻልም አይሆንም።

ሱማሌ የ80 አመት ማለትም የአንድ ሰው እድሜ ብቻ የአገርነት ታሪክ ያላት ነች ። ኤርትራ የ30 አመት ። ኢትዮጵያ (ኤርትራ የኢትዮጵያን የቆረቆሩ ናቸው) ቢያንስ 2 ሺ አመት በመንግስተነት ኖራልቸ ። ኦሮሞ መንግስት ኖቶት አያውቅም ። ሃቅ እንናገር ።

እኔ በ32 አመት ምርምር የደረስኩበትና ወደ ፊት ሌሎች የታሪክ ሊቃውንት የሚያረጋግጡት የጥንታዊ ግብጽ አንዱ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ነበሩ ። ዛሬ የኤርትራዊያን አባቶች ናቸው የሚባሉት ደም 'አቶች የጥንታዊት ግብጽ አበሾች ናቸው። ስለዚህ ምንም ተባለ ምን ይህን ታሪክ ማጥፋት አይቻልም ።

በእኔ ሆረስ እምነት የኤርትራዊያን እጅግ ግዙፍ ፍርሃት በኢፍትሃዊነት ነጻነታቸውን እና ማንነታችደውን ላለማጣት እንጂ ፍርሃታቸው ኢትዮጵያዊ ላለመሆን አይደለም ። ይህን ሃቅ ንጉሱም አልገባችውም፣ መንግስቱም አልገባውም፣ መለስም አልገባውም፣ አቢይም አልገባውም ። በየዘመኑ የተነሳ ዲክታተር ሁሉ ለስልጣኑ ማዳበሪያ የሚጠቀምበት የባንክ ተቀማጭ ነው! እጅግ ትልቅ የታሪክ ካርድ!

ዛሬ ንፍጥ ለቅላቂ የፖለቲካ አላዋቂዎች ባንድ በኩል የሴም ዘሮችን ማጥፋት አለብን እያሉና የትግሬና አማራ እና ጉራጌ ሕዝቦችን ማርጂናላይዝ ለማድረግ ፎሌ እየረገጡ በሌላ በኩል የኤርትራ ሕዝብን (የኢትዮጵያ ቆርቋሪዎችን) በመውረር የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ለመሆን የሚዳዳቸው አቢይና ሺመልስ እርሱት እንላለን ።

አው ቅጥ አልባው አላዋቂው ጠባቡ ፔቲ ቡርዡዋ ባመጣው ጣጣ እንጂ ኢትዮጵያ (ኤርታራዊ ኢርትዮጵያዊ ነው) እና ሱማሌ የቀይ ባህርና ሕንዲ ውቂያኖስ ባለቤቶች ነበሩ፣ ናቸው ።

ይህ ታላቅ ሕዝብ መልሶ ታላቅ ለማደግ ግን እንደ ዘመዶቼ የፍቅር ሰላምና ኬርነት ካልቸር ያላቸው ሕዝቦች ወደ አገሪቱ መሪነት ከፍ ማለት ይኖርባቸዋል! በጠብ መንጃ ሳይሆን በፍቅር ፣ ፍትሃና ርትዕ አገር ለሚያቆሙት ።

Posted: 15 Nov 2023, 08:19
by eden
Horus,

Does that mean you different from Abiy on the issue of ownership?

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 15 Nov 2023, 08:53
by DefendTheTruth
Horus wrote:
15 Nov 2023, 01:05
በዚህ አለም ላይ ከቦታውና ግዜው ውጭ የሚኖር ሪያሊቲ የለም ። እርግጥ ነው በፊዚክስ ሕግ መሰረት ግዜ ቀስት አለው፤ ያ ቀስት አይታጠፍም ነገር አዲስ ግዜ አዲስ ሪያሊቲን ይወልዳል ።

የኢትዮጵያ ችግር ላለፈው 60ና 70 አመታት የፔቲ ቡርዡዋ ችግር ነው ። ይህ መደብ እንኳስ አገር ራሱን በቅጡ የማያደራጅ አንስቴብል መደብ ነው ። ላለፈው 70 አመት አይደለም አገር ሊያቆም የቆመችውን ኢትዮጵያ ማፍረስ አቅቶት እንደ አሜባ ሲከፋፈል ሲበታተን አሁንም አለ ።

ዛሬ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ችግር የኦሮሞ ፔቲ ቡችዙዋ ችግር ነው ። መንደር አቁሞ እማያውቅ የዘመናችን ምኒልክ ለመሆን ይቃጣዋል፣ ያውም የሚኒልክን ኢትዮጵያ አፍርሶ። ያ የከብቶች ሃሳብ ነው አይቻልም አይሆንም።

ሱማሌ የ80 አመት ማለትም የአንድ ሰው እድሜ ብቻ የአገርነት ታሪክ ያላት ነች ። ኤርትራ የ30 አመት ። ኢትዮጵያ (ኤርትራ ኢትዮጵያን የቆረቆሩ ናቸው) ቢያንስ 2 ሺ አመት በመንግስተነት ኖራልቸ ። ኦሮሞ መንግስት ኖቶት አያውቅም ። ሃቅ እንናገር ።

እኔ በ32 አመት ምርምር የደረስኩበትና ወደ ፊት ሌሎች የታሪክ ሊቃውንት እንደ ሚያረጋግጡት የጥንታዊ ግብጽ አንዱ ሕዝብ ኢትዮጵያዊያን ነበሩ ። ዛሬ የኤርትራዊያን አባቶች ናቸው የሚባሉት ደም 'አቶች የጥንታዊት ግብጽ አበሾች ናቸው። ስለዚህ ምንም ተባለ ምን ይህን ታሪክ ማጥፋት አይቻልም ።

በእኔ ሆረስ እምነት የኤርትራዊያን እጅግ ግዙፍ ፍርሃት በኢፍትሃዊነት ነጻነታቸውን እና ማንነታችደውን ላለማጣት እንጂ ፍርሃታቸው ኢትዮጵያዊ ላለመሆን አይደለም ። ይህን ሃቅ ንጉሱም አልገባውም፣ መንግስቱም አልገባውም፣ መለስም አልገባውም፣ አቢይም አልገባውም ። በየዘመኑ የተነሳ ዲክታተር ሁሉ ለስልጣኑ ማዳበሪያ የሚጠቀምበት የባንክ ተቀማጭ ነው! እጅግ ትልቅ የታሪክ ካርድ!

ዛሬ ንፍጥ ለቅላቂ የፖለቲካ አላዋቂዎች ባንድ በኩል የሴም ዘሮችን ማጥፋት አለብን እያሉና የትግሬና አማራ እና ጉራጌ ሕዝቦችን ማርጂናላይዝ ለማድረግ ፎሌ እየረገጡ በሌላ በኩል የኤርትራ ሕዝብን (የኢትዮጵያ ቆርቋሪዎችን) በመውረር የኢትዮጵያ ናሽናሊስት ለመሆን የሚዳዳቸው አቢይና ሺመልስ እርሱት እንላለን ።

አው ቅጥ አልባው አላዋቂው ጠባቡ ፔቲ ቡርዡዋ ባመጣው ጣጣ እንጂ ኢትዮጵያ (ኤርታራዊ ኢርትዮጵያዊ ነው) እና ሱማሌ የቀይ ባህርና ሕንዲ ውቂያኖስ ባለቤቶች ነበሩ፣ ናቸው ።

ይህ ታላቅ ሕዝብ መልሶ ታላቅ ለማደግ ግን እንደ ዘመዶቼ የፍቅር ተሰላምና ኬርነት ካልቸር ያላቸው ሕዝቦች ወደ አገሪቱ መሪነት ከፍ ማለት ይኖርባቸዋል! በጠብ መንጃ ሳይሆን በፍቅር ፣ ፍትሃና ርትዕ አገር ለሚያቆሙት
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆነ ለመቀጠል ጉራጌ (ጉራጌ ዉስጥ "ቱባ አማራም" አለበት ብሎናል) ኢትዮጵያን መምራት አለበት፣ ይለናል ይሄ ፈንዳዳ፣ ከንቱ ፍጥረት።

He wants something Un-Ethiopian, a multi-tiered society. He will then also introduce a Getto kind of settlement in the country, a truly colonial legacy. It is in the form of such a social class like the case of Indian Caste (Castes are ranked, named, endogamous (in-marrying) groups, membership in which is achieved by birth. There are thousands of castes and subcastes in India, involving hundreds of millions of people.

This is a dead creature, I have told you on multiple occasions.

Re: ሱማሌ ኤርትራና ኢትዮጵያ የህንድ ውቅያኖስና የቀይ ባህር ባለቤቶች ናቸው !! አሜሪካ ይህን ሃቅ መቀበል አለበት

Posted: 15 Nov 2023, 09:03
by DefendTheTruth
ይሄ ቆሌ ብስ (Horus) የምለዉ እንደነዚህ አይነቶቹ ከልገዙ ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠል አትችልም ነዉ።

ምን አይነት ፍጡሮች ናቸዉ ግን?