Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ በአብኑ ክርስቲያን ታደለ ላይ ያቀነባበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ

Posted: 16 Apr 2021, 10:14
by Thomas H
ክበር ተመስገን!
*****
በጠዋቱ የአብን ማንፌስቶ ፕሮግራምን ለማስተዋወቅ ወደ ራዲሰን ብሉ ስሄድ ከተቀነባበረ አስደንጋጭ የመኪና አደጋ ተረፍሁ።
በንብረት እንጂ በሰው ላይ ጉዳት ባለመድረሱ፥ ከደረሰብን አደጋ ይልቅ የደረሰልንን ፈጣሪ አመሰግናለሁ።



Source: https://www.facebook.com/MARHEIRGEBRYE/