Page 1 of 1
"የትግራይ ጦርነቱ መቛጨት ነው ያለብን። ሌላ ምንም Option የለንም። | የደህንነት ስጋት አለብኝ ያለ ጎረቤት አገር በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ የፈለገውን ማድረግ ይችላል ወይ?" አውድማ
Posted: 15 Apr 2021, 17:48
by sarcasm
Re: "የትግራይ ጦርነቱ መቛጨት ነው ያለብን። ሌላ ምንም Option የለንም። | የደህንነት ስጋት አለብኝ ያለ ጎረቤት አገር በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቶ የፈለገውን ማድረግ ይችላል ወይ?"
Posted: 15 Apr 2021, 18:12
by AbebeB
ከአርዕስትህ አንጻር የእኔ መልስ አዎ ነው፡፡
በኮ/ል አብይ ዕውቀት ረገጥ፣ ዘመን ጥግ ማብራርያ መሠረት መልሱ አዎ የሚል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ኤርትራ ካለባት የዳቦ ሴኩሪቲ አንጻር ኢትዮጵያ ዋስትና ስላልሠጠቻት ድንበር ጥሳ መግባት ችላለችና፡፡
ስለዚህ የውሀ እጥረት ያለባቸው ጂቡትና ሶማሊያ፣ በአማርኛ ልመና ያስቸገራት ሱዳን እና የቆማጣ ሠፋሪ በዙ ብላ የምታስበው ኬንያ በተመሳሳይ ወደ ኢትየፕያ ገብተው የሚንሊክን ርዝራዥ ማስተንፈስ ይችላሉ፡፡