Page 1 of 1

"አዲስ አበቤ የግብፅን ተምሳሌት የመጠቀም ሕጋዊና ተፈጥሮአዊ መብቱ፡፡" በኤርሚያ ለቀሰ፡፡

Posted: 15 Apr 2021, 14:22
by AbebeB
ግብጽ አባይን ስትጠቀም ታሪፍ እንዳትከፍል በሚያዘው አንቀጽ መሠረት፣ አዲስ አቤቤም ለአዳነች አቤቤ ታሪፍ መክፈል የለበትም፡፡ አዋጁን በጁንታ እናቸንፋለን! እኛ (ብር አምጡ) እንደ ኢሕአፓ በጩኸት ሳይሆን በመሳሪያ እንዋጋለን! አስቀድመን ለተገነዘብን ይኸው ታጥቀናል፡፡