Page 1 of 1

እኛ የአማራ ኦርቶዶክስ እና ሺአለቃ ወለተ/ጊ ሽመልስ አብዲሣን ወደ lCC የሚወስደው ተጨማሪ ክስ ነጥብ አገኘን እያሉ ይመስላል፡፡ አዲስ አበባችንን የሚጎዳ ውሀ አዋጅ እያወጣ ነው፡፡

Posted: 15 Apr 2021, 13:35
by AbebeB
“ይኅ ሽመልስ አብዲሣ እንዴት ክፉ ኦሮሞ ነው? እንኳንም ኮ/ል አብይ እንደ ሽመልስ አብዲሣ ያልሆነ፡፡ ኮ/ል አብይ እንደ ሽመልስ አብዲሣ ቢሆን ኖሮ ዛሬውኑ ወደ ቤቴ ገብቼ ቁጭ እል ነበር፡፡” ኦርጂና ቆምጬ

እስኪ በቀቀኖቹ የሚመልሱት ከሆነ ይህን ልጠይቅ፡፡

የአዲስ አበባ ነዋሪ የውሀ ታሪፍ መክፈል ግዴታውን ያውቀዋል፣ እየከፈለም ነው የኖረው፡፡ ነገር ግን ለኦሮሚያ ይሁን ለሚንክ በመክፈል ሕዝብ እንደ እዝብ የሚጎዳበት ወይም የሚጠቀምበት አመክኖ ወይም የሚመጣ ልዩነት ምን አለ?

የኮንዶም ልጆች - ሌባው ሀብታሙና ገልቱው ኤርሚያስ ቢመሊሱልኝ?