Page 1 of 1

The Headless Tigre Shifta አጭር ታሪክ

Posted: 14 Apr 2021, 20:53
by Horus

Re: The Headless Tigre Shifta አጭር ታሪክ

Posted: 15 Apr 2021, 03:32
by Guest1
Horus

በቅንነት ስለምትጽፍ ያንተንና በጣም የተወሰኑ አንድ ሁለት ሰዎችን አርእስት ብቻ ነው የሚመለከተው። የዛሬውን ደግሞ ከዊክውን እንዳለ አንብቤዋለሁል።

ቅደም ብሎ በሌላ ምክንያት የተገነዘብኩት ነገር ግሪኮች ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያን ያውቁ ነበር። በጸሃፊው ዘመን ጥቁሮችን አስፈሪ ጭራቅ አድርገው ይስሉ እንደነበር ያሳየናል (አሁንም ብዙ አልተቀየረም)።
የማሰብ ችሎታቸው ዝቅተኛ የሆነ ኋላ ቀር ህዝቦች ለማለት ነው እንዳይባል ከሁሉም በፌት መጻፍ የተጀመረው አፍሪካ (ዋሻ ውስጥ የሚገኙ ስእላዊ ጽሁፎች ወዘተ...) ነው። አስካሁንም ያሉ የበርበርና የገዕዝ።

አሁን በቴክኖሎጂ በመጠቀችበት አለም የአፍሪካ ሁኒታ ሲታይ ያልሰለጠኑ ኋላ ቀርና ራሳቸውንም ህዝባቸውን የሚንቁ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ ክነጭ ዝቅ ያሉ፤ የነጭ አሽከሮች ስለሆኑ እግዜር ሲፈጥራቸውም አስፈሪና ጭንቅላተ ቢስ አድርጎነው ቢባል አያስገርምም።