Page 1 of 1

info plz: በግዕዝ አቆጣጠር የዛሬ ቀን ስንት ነው?

Posted: 14 Apr 2021, 15:55
by AbebeB
  • በኢትዮጵያ አቆጣጠር ማለት አይቻልምመ እኮ፡፡ አይ ትግራይ፣ በቃ ይኀንንም ይዘሽ ልትገነጠይ ነው?
  • ቆማጦች ፋርጤ ላይ ባዶአቸውን ቀሩ እኮ፡፡
  • ለኦሮሞ ግልግል ነው ምክንያቱም ሁሌ ዛሬ በሀሻ አቆጣጠር ቀን ስንት ነው ከማለት እንተርፋለንና፡፡
  • አብይ ሊያመልጥ ነው እየተባለ ነው፡፡
Sniff it well. I will be back on this issue.