Page 1 of 1

በጫ ደበሌ ጮቤ ይረግጣል፣ ህወሀት በጭልጋ ይዘንጣል፡፡ ፋኖ ፈስ በፈስ ሆኖአል፡፡

Posted: 13 Apr 2021, 23:54
by AbebeB
ህወሀት ጭልጋ ላይ ፋኖ የተባለን ፈሳም አዝማሪ ኑ ጠላ ቤት አለ ትዘፍናላችሁ እያለ ይዞ ሲሄድ እምቢ ያሉትን ገድሎ ካምፓቸውን አቃጥሎ ህዶአል ተባለ፡፡ ይህ የሆነው የዱሮ ምርኮያቸው ባጫ ደበሌ ትንሽ ከረገጠ ከሰዓታት ባኃላ ነው፡፡ አሹ ወላይታ!

Re: በጫ ደበሌ ጮቤ ይረግጣል፣ ህወሀት በጭልጋ ይዘንጣል፡፡ ፋኖ ፈስ በፈስ ሆኖአል፡፡

Posted: 14 Apr 2021, 01:42
by AbebeB
ማተባቸውን የቆረጡ ወጬጌ ቆምጬዎች ናቸው እነኝህ፡፡