Page 1 of 1

በእጃቸው ውስጥ የነበረው ሰላም በትነው፤ መልሰው ያገኙ አገሮች የሉም። ቢያገኙም፤ ከበፊቱ በአንጻራዊ የወረደ ሰላም ነው ያገኙት። የያዝከው ሰላም አይበተንም።

Posted: 12 Apr 2021, 18:59
by sarcasm
የያዝነው ሰላም በየቦታው እየበተን፤ የምናገኘው ሰላም ከበፊቱ ያነሰ ነው። በእጃቸው ውስጥ የነበረው ሰላም በትነው፤ መልሰው ያገኙ አገሮች የሉም። ቢያገኙም፤ ከበፊቱ በአንጻራዊ የወረደ ሰላም ሰላም ነው ያገኙት። የያዝከው ሰላም አይበተንም።