Page 1 of 1

ግድባችን የሚሸመገለው ባፍሪካ አንድነት ነው፤ ሙሌቱ በሃምሌ ይቀጥላል፤ ወዳጃችን ሩሲያ እቅጩን ተናገረች

Posted: 12 Apr 2021, 15:34
by Horus
አል ሲሲ የግብጽ ህዝብ የሚያሰልፈው ስለ አባይ ግድብ ሳይሆን የራሱን የውስጥ ቅዋሜ ለማርገብ ነው ። የሱዳን ፍርክርክ መንግስትም እንዲሁ ። አሜሪካም ኢትዮጵያን የምታስቸግረው ሩሲያና ቻይናን ከኢትዮጵያ ለማራቅ ነው ። ያግ ን በፍጹም አይሆንም ። አሜሪካ ኢትዮጵያን በመክዳትና በመጉዳት ታሪክ አላት!! ሌላውን ትብላ !! አርፋ ለትግሬ ሽፍቶሽ የበሰበሰ ቦቆሎ ታድል !!!