Page 1 of 1

ለመትረፉ የተረጋገጠ መረጃ ባይኖርም በአምቦ በአበበ ገረሱ ላይ ጥቃት ተሠንዝሮአል፡፡ ባጫ ደበሌም በነቄምቴ ለጥቂት አመለጠ ተባለ ዛሬ አምቦና ነቀምቴ ተናበው ያደረጉት ነው፡፡

Posted: 10 Apr 2021, 19:48
by AbebeB
አበበ ገረሱ ከአማራ ድርጅት አምልጦ ወደ ኦፒዲኦ የገባ ገልቱ ነው፡፡ ባጫ ግን ከህወሀት ምርኮ በይቅርታ የኖረ ጀዝባ መሆኑ ይታወቃል፡፡