አርት የሌለው ሕዝብ ህይወት የለውም !! አርት የአንድ ሕዝብ፣ የአንድ አገር ምንነት መገለጫ ነው !!
ኣርት ስእል መሳል ብቻ ሳይሆን ባህል ነው....
ባህልና ኣርት ይዛመዳሉ። አንድ ግን አይደሉም። ስእል አንዱ መገለጫ ነው።
ምንድነው ኣርት? ሊትሬቸር? ሙዚቃ? ዳንስስ አይደለም? ኣርት በአጠቃላይ ሙዚቃና ዳንስ ከተባለ በኢሃድግ ዘመን አብባ ደምቃ ነበር። ዘንድሮ አርት በተወሰነ ቦታ ብትታይም በገሃድ ግን የለችም። ሞታለች ወይስ አልሞተችም?
ዋናው ነጥብ የግለሰብ የመናገር ነጻነት ከሌለ በድብቅ እንጂ በገሃድ ኣርት አትኖርም። ባትጠፋም አታብብም። ኣርት የሌለው ህዝብ ምግብ እስካልተከለከለ ድረስ በህወት ይቀጥላል። የመኖር ዋስትና ምግብ ነው። ይገርማል የኣርት ነገር ክክክክክክክክ
Art narrow sense, product አለው። Artefact ይባል የለ? . broad sense includes drawing, painting, sculpting, photography, performance art, dance, music, poetry, prose and theatre.
የአገር ምንነት መገለጫ መንግስት አይደለም እንዴ? ዘፈኑ የዚያ ነጽብራቅ አይደለም እንዴ? መንግስቱን ካየህ አገሪቱን አየህ ማለት አይደለም እንዴ? ዞሮብኛል መስለኝ ክክክክክ