Page 1 of 1

በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የበላይ ኢትዮጵያ እንጂ ግብጽ አይደለችም፤ ይህ ነው የትግላችን ትርጉም!!!

Posted: 08 Apr 2021, 13:42
by Horus
ግብጽ መጀመሪያ የራሷን ዉሃ ቆፍራ ከጠጣች በኋላ ስለሌላ ሃያልነት ብትቅዥ ይሻላታል !! የአረቡ አለም ኢማቹር ፖለቲካም በዚያው ወደ አዋቂነት ይሸጋገር!!ያፍሪካ ቀንድ በሉት። ሰሜን ምስራቅ አፍሪካ በሉት ያው ነው። የሰፈሩ አባ ወራ ኢትዮጵያ ነቸ !! ሆረስ አይነ ኩሉ ነኝ