ሰበር ዜና : ዓብይ ዝናቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የመጨረሻውን ጥሪ አደረገ
Posted: 07 Apr 2021, 09:34
ወያኔ በ 8 ግንባሮች ደህና አድርጎ ስለገረፈው አገር ጥሎ ከመፈርጠጡ በፊት የመጨረሻውን ልመና እያደረገ ነው::4 አገሮች ፣ የክልል ልዩ ኃይሎች እና ሚሊሺያዎች ረዱት:: ከዚህ ሌላ ምን ዓይነት እርዳታ እና መደጋገፍ ነው የሚፈልገው? ብታምኑም ባታምኑም ልክ እንደመንግሥቱ ጥሎ ለመፈርጠጥ እየተዘጋጀ ነው::
