"ብልፅግና ከህወሓት ጋር ወደ ውይይት ጎዳና ቢገባ ለጋራ ሀገራዊና ወገናዊ ዘላቂ ህልውናችን መልካም ይሆናል።" ኤልያሥ የኔሁን ገዳሙ
Posted: 07 Apr 2021, 08:27
#ኢትዮጵያ
-~•<<•>>•~-
እንደአንድ(፩)ኢትዮጵያዊ ሕዝብ በዐማራና ኦሮምያ ሕዝብ መካከል ለውስጥ ችግሮቻችን ውስጣዊ መፍትሄ ተኮር ወገናዊ ውይይት ማካሄድ በእጅጉ ወሳኝ ወቅታዊ ተግባር ነው። በተያያዘም ህግ በማስከበር እንቅስቃሴ ንፁሃን የትግራይ ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለው ሕዝባዊ ዘርፈ ብዙ ችግርንም በተመለከተ ተገቢውንና በቂ ትኩረት ሊሰጠው እናን መፍትሄ ሊያገኝ ይገባል ስል በፅኑ አደራ እላለሁ። ቅንነቱ ካለ ሁሉም ይቻላል።
•
በዐማራና ኦሮምያ መካከል እየተካሄደ ያለው የመፍትሄ ውይይት የትግራይ ሕዝብን ሊያካትት ይገባል። ይኸውም የእርስ በርስ ደም መፋሰስ መጨረሻው የጋራ ውድቀት ነውና #ብልፅግና_ከህወሓት ጋር ወደ ውይይት ጎዳና ቢገባ ለጋራ ሀገራዊና ወገናዊ ዘላቂ ህልውናችን መልካም ይሆናል።
ኤልያሥ የኔሁን ገዳሙ
.
ዔየ.

Please wait, video is loading...