አቢይ አህመድን ከስልጣን የሚያወርደው የራሱ የብልጽኛ ቡድኖች የጎሳ አደረጃጀት ነው
Posted: 06 Apr 2021, 15:35
አሜሪካና አውሮፓ ባኢትዮጵያ ያለው መንግስት ህግና ሰላም ማስጠበቅ ስለማይል የተመድ ሰላም አስከባሪ መግባት አለበት እያሉ ባሉበት በዚህ ወቅት የኦሮሞ ጎሳ ተረኞች የሰለጠኑበት ግድያና ማፈናቀል እስከ ቀጠሉና እነ አቢይ ጆሮ ዳባ ልበስ እስካሉ ድረስ አንድ ቀን ኢትዮጵያዊይኖች ራሳቸው የተመድ ሰላም አስከብሪ እንዲገባ የሚጠይቁበት ቀን እሩቅ አይሆንም ። ጆር ያለው ይስማ ! ህሊና ያለው ያስብ !! ሆረስ አይነ ኩሉ ነኝ !!!