ኮ/ል አብይ ወደ ክረሚሊንግ ቤተ መንግት ሞስኮ (ሩሲያ) ሄዶ ዓላማው ያልተሳካለት ተጨባጭ ምክንያት እነሆ፡፡
Posted: 06 Apr 2021, 13:58
ይህ ምስል የሚገኘው በሞስኮ ቤተ መንግስት ነው፡፡ በስተቀኝ በኩል በሚታየው በአንደኛው ጉልላት ላይ እንደሚታየው የኦሮሞ ባንዲራ የአማራን ባንዲራ ተጭኖት ይታያል፡፡ መጪውን ጊዜና ስኬት የሚያሳይ ነው፡፡ የልመና ስልቻውን ጠቅልሎ ወደ ሞስኮ ተጎዞ የነበረው ኮ/ል አብይ ግን ይህንን ሲያይ በርግጎ አመለጠ እኮ፡፡

